በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሚና ምንድን ነው? ድምፃቸውን ለሕዝብ በማሰማት እና የኅብረተሰቡን ግንዛቤ በማስፋት ረገድ ምን አከናወኑ? በዚህ ሳምንታዊ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የህግ እና ፖሊሲ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዘላለም እሸቱ ጋር ቆይታ አድርገናል። በቆይታችን የተነሱት ቁልፍ ነጥቦች: የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኅብረተሰብን በማንቃት፣ በማስተማር እና መረጃን በማሳወቅ ረገድ የሠሩት ሰፊ ሥራ። የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በኅብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ በመፍጠር ረገድ ያከናወናቸው ክንዋኔዎች። በአጠቃላይ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ሥራዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የፈጠሩት ተጽዕኖ። የፕሮግራም ጊዜ: ፕሮግራሙ ዘወትር ሐሙስ ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ይውላል። ሰዓትዎን አስይዘው ይከታተሉ!
Related Posts
ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው ተገለጸ
አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ሁሉም ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ሀብቴ... read more
ምክር ቤቱ የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ ረቂቅ አዋጅ ላይ ህዝባዊ ወይይት ለማድረግ ጥሪ ቢቀርብም የተገኘ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ
ሰኔ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በህዝብ ተወካዮች ምር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ... read more
ከጅቡቲ 94 በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎች ወደሀገራቸው ገቡ
ኅዳር 26 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በጅቡቲ በችግር ውስጥ የነበሩ 94 ኢትዮጵያውያን ወደሀገራቸው መግባታቸው ተገለጸ።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች... read more
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የኢ- ሰርቪስ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጥራት ያለው፣ ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎትን ለመስጠትና እንደ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በቂ የህግ ጥበቃ ለማድረግ የኢ- ሰርቪስ... read more
የአርበኞች ቀንን በልዩ መልኩ ለማክበር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
ዘንድሮ ለ84ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአርበኞች ቀንን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ፋሽስተ ኢጣሊያን በስተመጨረሻ በተሸነፈበት ቦታ ለማክበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የኢሉ አባበር... read more
በዝናብ ወቅት የሚከሰት የዶሮ በሽታን ለመከላከል መንግስት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)የዝናብ ወቅት ለዶሮ በሽታ አምጪ ተህዋስያን መራባትና መስፋፋት አመቺ በመሆኑ፣ መንግስት የባለሙያ ድጋፍና የግንዛቤ ማስጨበጫ... read more
በትግራይ ከሚካሄደዉ የምክክር ሂደት በፊት ልዩ ዉይይት ከወጣቶች ጋር እንደሚኖር ተጠቆመ
ሰኔ 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በትግራይ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የምክክር ሂደት ከመጀመሩ አስቀድሞ ከክልሉ ወጣቶች ጋር ልዩ የውይይት... read more
የመገናኛ ብዙሃን ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት ሊከላከሉ እንደሚገባ ተገለጸ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የመገናኛ ብዙሃን ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል።
ኢትዮጵያ አሁን... read more
3 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ።
በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 9 ዙር በረራ... read more
የአፍሪካ የመድኃኒት ገበያ: ኢትዮጵያ በ2030 የ9.6% ድርሻ ለመያዝ እየሰራች ነው
መስከረም 19 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በ2030 ለአፍሪካ አገራት ከሚቀርቡ መድሐኒቶች ውስጥ 9.6 በመቶው የኢትዮጵያ ምርት እንዲሆን በስፋት እየተሰራ መሆኑን... read more
ምላሽ ይስጡ