Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
የመቶ አለቃ ካሳኤ የቤት ወራሽነት ውዝግብ እና የነዋሪዎች ቅሬታ
ሙሉ ፕሮግራሙን ለማዳመጥ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ ጉዳያችሁን ጉዳያችን አድርገን፣ እልባት ያገኝ ዘንድ መፍትሔ በምናፋልግበት የ"ሞግዚት" ጥንቅራችን ዛሬ አንድ ወቅታዊ ጉዳይን ልንመለከት...
ያልተነካው የአርብቶ አደሩ ሀብት፤ ከባህላዊ አያያዝ ወደ ዘመናዊ ኢንቨስትመንት እንዴት ይሸጋገራል?
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቀዳሚዎቹ 10 አገራት ተርታ የምትሰለፍ ሲሆን፣ በአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ መሆኗ ይገለጻል። ይሁን እንጂ...
ቅሬታን ያስተናገደው የአካባቢ ፅዳትና ውበት
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመስማት ከታች የተያያዘውን ሊንክ ይጫኑ የአካባቢ ፅዳትና ውበት መጠበቅ ከአይን ማረፊያነት ባለፈ ለሰው ልጅ ጤና፣ ደህንነት እና አጠቃላይ የኑሮ...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።