Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
የአጂባደም የሕክምና ቡድን በአዲስ አበባ የሕክምና መረጃ ቢሮ ከፈተ
ታዋቂው የቱርክ የሕክምና ተቋም አጂባደም በኢትዮጵያ ለሚገኙ ታካሚዎች ቀጥተኛ የመረጃና የድጋፍ አገልግሎት የሚሰጥበትን አዲስ የሕክምና መረጃ ቢሮ በአዲስ አበባ በይፋ...
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት ባለ 21 ፎቁን የቦሌ አደይ አበባ 1 ፕሮጀክት በ18 ወራት አጠናቆ አስመረቀ
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት በ18 ወራት አጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታውን ያጠናቀቀውንና ሁለተኛ ሳይቱ የሆነውን ባለ 21 ፎቅ የቦሌ አደይ አበባ...
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰስ (PPH) ቀን ተከበረ
መስከረም 26 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰስን (PPH) ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ያለመ መርሃ ግብር «Strengthening...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።