Related Posts
ኢትዮጵያ በአፋጣኝ የራሰዋን የንግድ ሰርአት ፖሊሲ በማሻሻል አሜሪካ ካወጣችዉ አለም አቀፍ ፖሊሲ ጋር እንዲጣጣም ማድረግ እንደሚገባት ተጠቆመ
በቅርቡ አሜሪካ ባስተላለፈችው የታሪፍ ማሻሻያ መሰረት ኢትዮጵያ ምን አይነት ስራዎች ይጠበቁባታል የሚለዉን መናኸሪያ ሬዲዮ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል፡፡
ኢትዮጵያ ላይ የንግድ... read more
ሀገራዊምክክር ኮሚሽን ለውይይት የሚቀርቡ አጀንዳዎችን ዛሬ ለሕዝብ ይፋ ሊያደርግ ነው
ሰኔ 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ላለፉት አራት ዓመታት አጀንዳዎችን በማሰባሰብና በተለያዩ ምዕራፎች በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣... read more
በትግራይ ክልል የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ለመፍታት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ
ላለፉት ወራት በትግራይ ክልል የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት ከፍተኛ የሆነ የኑሮ ውድነትና ተገቢ ያልሆነ መስተጓጎልን ሲፈጥር እንደነበር ይታወሳል፤ ይህንንም ተከትሎ ችግሩን... read more
38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል
38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ጉባኤው “የማካካሻ ፍትህ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ አፍሪካውያን“ በሚል መሪ ሀሳብ ላይ ትኩረቱን... read more
በቲክቶክ ቪዲዮ የፕሬዝዳንቱን ክብር አዋረዱ የተባሉ ወጣቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ
መስከረም 07 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ሁለት የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ፕሬዝዳንቱን የሚያወግዝ ዳንስ በመደነስ የቀረጹትን በማህበራዊ ሚዲያ... read more
ድሪቤ ወልተጂ የመጀመሪያው የግራንድ ስላም ክብርን ካሸነፉ አትሌቶች መካከል አንዷ መሆኗ ተረጋግጧል
በትራክ ውድድሮች ታሪክ ከፍተኛውን የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኘው የግራንድ ስላም ውድድር በጃማይካዋ ኪንግስተን ከተማ እየተከናወነ ይገኛል።
በቅርብ አመታት በውድድር ቁጥር ማነስ ምክንያት... read more
ኢትዮጵያ የጅቡቲን ውሳኔ ዘላቂ ወዳጅነትን ማዕከል በአደረገ መልኩ መመልከት እንደሚገባት ተጠቆመ
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጅቡቲ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩና ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማስታወቁን ተከትሎ በተቀመጠው ቀነ ገደብ... read more
የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ማስመለስ የምክክር ኮሚሽኑ ትልቁ ስራው እንዲያደርገው ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክር ኮሚሽን ከህብረተሰቡ ከሰበሰባቸው አጀንዳዎች፣ የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ማስመለስ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራበት የሚገባው መሆኑን በአማራ ክልል... read more
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለአየር ክፍሉ ወሳኝ ሚና መወጣት የሚችሉ 114 የኤርናቪጌሽን ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ዘርፉ አሁንም በቂ የሰው ሀይል ስለሌለው ክፍተቶቹን ለመሙላት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቬየሽን... read more
ንቁና ጤናማ ለመሆን ምን ያስፈልገናል?
ቀናችሁ ያማረ’ና ቀና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው!
በዛሬው የቀና ቀን ዝግጅታችንም ለጤናማ ሕይወት መሠረት ናቸው ከሚባሉት መሀከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አንዱ... read more
ምላሽ ይስጡ