ጥር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት 74 አመራርና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የጽሕፈት ቤት ሀላፊ አዳነ ሱሌ እንደገለጹት፤7075 ነፃ የስልክ መስመር በመጠቀም ከህዝብ በቀረበ ጥቆማ 74 አመራርና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተብሏል፡፡
ከእነዚህ ወስጥም 8ቱ አመራሮች ሲሆኑ ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ከስራ ማሰናበት የሚደርስ እርምጃ መወሰዱንና አንዳንዶቹ በህግ ሂደት ላይ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ https://t.me/menaharia_fm
✅ https://x.com/MenahriaFm99_1
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ https://youtube.com/@menahriaradio99.1?si=dRLPxb2AKvsMaph-
ምላሽ ይስጡ