መስከረም 07 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ የመጣው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት፣ አሁን ላይ የተሻሻለ የሕክምና አገልግሎት ቢኖርም ችግሩ አሁንም እንደሚስተዋል ተገልጿል። የዘንድሮውን የዓለም የሕሙማን ደህንነት ቀን ስናከብር ሕሙማኑ ደህንነት እንዲሰማቸውና እንዲፈወሱ ከልብ መስራትን ያካትታል ያሉት የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ቴዎድሮስ አቡሌ፤ ሆስፒታሉ ባለፈው 2018 ዓ.ም ለከ640 በላይ ታካሚዎች የተኝቶ ታካሚ ሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በዘንድሮው ዓመት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ በትኩረት ለመስራት እስከ ክልል ድረስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሕይወት ሰለሞን አስረድተዋል፡፡ ለ8ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም የሕሙማን ደህንነት ቀን በኢትዮጵያ በዋናነት በደም ግፊት፣ በልብ ሕመም፣ በስኳር፣ በካንሰርና በሴቶች ላይ በሚከሰቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ እንደሚያተኩር አክለዋል። ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያስከትሉት ጉዳት በሀገሪቱ ምርታማነት ላይ ጫና ስለሚያሳድር ሚኒስቴሩ በትኩረት እንደሚሰራበትም ተመልክቷል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
ዜጎችን ለከፍተኛ ወጪና እንግልት እየዳረገ የሚገኘው እና እልባት ያልተገኘለት የአይን ህመም 👉
https://youtu.be/yz1cl1L67vo
read more
ኢትዮጵያ ከፈለችዉ የተባለዉ የአስር ቢሊዮን ብር እዳ ተጨማሪ ማብራሪያን የሚፈልግ ነዉ ተባለ
ጥር 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት አስር ቢሊዮን ብር እዳ መከፍሏን እንዲሁም በአሁን ወቅት የGDP እና የእዳ ጥምርታዋ ከአራት... read more
♻️የፕሮግራም ማስታወሻ
ቅዳሜ ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም በመናኸሪያ እንግዳ ፕሮግራማችን የወጋገን ባንክ ፕሬዝደንት አክሊሉ ወበት ዶ/ር እንግዳችን በመሆን የህይወት ተሞክሮና ልምዳቸውን... read more
ትራምፕ በውጭ አገር በተሠሩ ፊልሞች ላይ የ100% ቀረጥ ሊጥሉ ነው
መስከረም 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ ውጪ በሚመረቱ ሁሉም ፊልሞች ላይ የ100 በመቶ ቀረጥ (ታሪፍ) ለመጣል... read more
የሲአይኤ (CIA) ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ ወደ ሞስኮ በላኩት ምስጢራዊ ጉዞ ሩሲያ በኔቶ አባል ሀገራት ላይ ጥቃት እንዳታደርስ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
ነሐሴ 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሲአይኤ ዳይሬክተር ጆን ራትክሊፍ በዚህ ሳምንት ወደ ሞስኮ ምስጢራዊ ጉዞ ያደረጉት ሩሲያ በኔቶ አባል ሀገራት... read more
በኮንትሮባንድ እና በህግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሃገር ውስጥ በሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባሳለፍነው አመት በሃገራችን የብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል መባሉን ተከትሎ በኮንትሮባንድ እና በህግ ሽፋን... read more
አስደናቂው ጥንዚዛ
👉በፈላ ጋዝ ራሱን የሚከላከል ልዩ ፍጥረት ነው ተብሎለታል
ሐምሌ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በተፈጥሮ ዓለም ውስጥ በርካታ አስገራሚ ፍጥረታት ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል... read more
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በትራፊክ ቅጣት በዓመት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚወጣውን ወጪ የሚያስቀር አዲስ ሶፍትዌር አስመረቀ
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በትራፊክ ቅጣት በዓመት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚወጣውን ወጪ የሚያስቀር አዲስ ሶፍትዌር አስመረቀ
ታኅሳስ 24 ቀን... read more
የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶችን የማጠናከሪያ ትምህርት ከመስጠት ባለፈ በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ያሉ ክፍተቶችን መፈተሸ ይገባል ተባለ
ሐምሌ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 700 ያህል... read more
ሰማያዊ ታክሲዎች ላይ የተወሰነው የመጨረሻው ውሳኔ 👉
https://youtu.be/s1Yc6kecpJk
read more
ምላሽ ይስጡ