መስከረም 07 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ የመጣው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት፣ አሁን ላይ የተሻሻለ የሕክምና አገልግሎት ቢኖርም ችግሩ አሁንም እንደሚስተዋል ተገልጿል። የዘንድሮውን የዓለም የሕሙማን ደህንነት ቀን ስናከብር ሕሙማኑ ደህንነት እንዲሰማቸውና እንዲፈወሱ ከልብ መስራትን ያካትታል ያሉት የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ቴዎድሮስ አቡሌ፤ ሆስፒታሉ ባለፈው 2018 ዓ.ም ለከ640 በላይ ታካሚዎች የተኝቶ ታካሚ ሕክምና አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በዘንድሮው ዓመት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ በትኩረት ለመስራት እስከ ክልል ድረስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሕይወት ሰለሞን አስረድተዋል፡፡ ለ8ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም የሕሙማን ደህንነት ቀን በኢትዮጵያ በዋናነት በደም ግፊት፣ በልብ ሕመም፣ በስኳር፣ በካንሰርና በሴቶች ላይ በሚከሰቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ላይ እንደሚያተኩር አክለዋል። ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያስከትሉት ጉዳት በሀገሪቱ ምርታማነት ላይ ጫና ስለሚያሳድር ሚኒስቴሩ በትኩረት እንደሚሰራበትም ተመልክቷል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
በቻይና የፈጠራ ጥበብ የተሰራውና ራሱ ተንቀሳቅሶ አገልግሎት የሚሰጠው አስገራሚው “ሮቦት መጸዳጃ ቤት”
ሰኔ 19 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እያስደመሙ የሚገኙት የቻይና ሳይንቲስቶች፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞችን ከሰው እጅ ጠባቂነት... read more
የሽግግር መንግስት ጥያቄና ኢ-ህገ መንግስታዊነት…
🔰ከኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ
https://youtu.be/ppufL2H7EWM
read more
በበይነ መረብ ይጀመራል ተብሎ የነበረው የምልክት ቋንቋ ትምህርት በግብዓት እና በባለሙያ እጥረት ምክንያት መጀመር አለመቻሉ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራሰ ገዝ የመንግስት ተቋም ከሆነ በኋላ በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ተደራሽነቱን ለማስፋት በርካታ ስራዎችን እየሰራ ቢገኝም በበይነ... read more
የህብረት ስራ ሸማች ማህበራት ያሉበት ደረጃ ወቅታዊ ሁኔታውን እንደማይመጥን የፌደራል የህብረት ስራ ኮሚሽን ገለጸ
የህብረት ስራ ሸማች ማህበራት አምራቹ ምርቶችን በተገቢው ዋጋ ለገበያ እንዲያቀርብ፤ ሸማቹም አላስፈላጊ በሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይጎዳ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የፌደራል... read more
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ጠብ አጫሪ ንግግር ከሰላማዊ አማራጭ ያለፈ ምላሽ እንደማትሰጥ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ጠብ አጫሪ ንግግር ከሰላማዊ አማራጭ ያለፈ ምላሽ እንደማትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
እንደ ሀገር የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መርህ ከጎረቤት... read more
ስዊድን ለደም ለጋሾች የምትልከው ልዩ መልዕክት ለጋሾቹን ይበልጥ እያበረታታ ነው ተባለ
ነሐሴ 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በስዊድን የደም ለጋሾች የሚያገኙት ምስጋና ደም በሰጡበት ወቅት ብቻ የተገደበ አይደለም ። የሰጡት ደም አንድን... read more
የውጩን የባህል አከባበር መቀላቀል የባህል ወረራ አይደለም ተባለ
https://youtu.be/g_5NdO8hL78
read more
በ30 ሚሊዮን ዶላር የተሠራው የአርቴሚስ 2 የጠፈር መንኮራኩር ሽንት ቤት በመንገድ ላይ ብልሽት አጋጠመው
መጋቢት 30 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ወደ ጨረቃ በመጓዝ ላይ የሚገኘው የአርቴሚስ 2 (Artemis II) የጠፈር መንኮራኩር፣ ጉዞ ከጀመረ ጥቂት ሰዓታት በኋላ... read more
የጃባን ሺንካንሰን የተሰኘው የባቡር አገልግሎት ከ60 ዓመት በላይ ምንም አይነት አደጋ አድርሶ አያውቅም ተባለ
ነሐሴ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በጃፓን የሚገኘው “ሺንካንሰን” የተሰኘው ፈጣን ባቡር አገልግሎት ከ60 ዓመታት በላይ ባስቆጠረው ታሪኩ አንድም ገዳይ አደጋ... read more
በውክልና በተሰጣቸው የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ፈቃድ ላይ የጎላ ክፍተት በፈጸሙ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን በውክልና በተሰጣቸው የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ፈቃድ ላይ የጎላ ክፍተት በፈጸሙ ተቋማት ላይ እርምጃ... read more
ምላሽ ይስጡ