መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ለመስቀል ደመራ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በከተማው ከዛሬ ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ መርሃ ግብሩ ፍጻሜ የሚዘጉት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፦ • ከ 22 ማዞሪያ ወደ መስቀል አደባባይ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ ላይ እና ታች • ከቦሌ ኤርፖርት ወደ መስቀል አደባባይ ደንበል ወይም ኦሎምፒያ ላይ እና ታች • ከጎፋ ፣ በታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ • ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መሰቀል አደባባይ ለገሃር መብራት • ከለገሃር ቴሌ ወደ ስታዲየም ንግድ ባንክ ክቡ ህንጻ መስቀለኛ • ከቸርቸል ጎዳና ፣ በአምባሳደር ወደ መስቀል አደባባይ ሐራምቤ መብራት ላይ • ከአራት ኪሎ ፣ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት መስቀለኛ • ከካዛንቺስ መብራት ወደ መስቀለኛ መቅረዝ ሆስፒታል የሚወስዱ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ በመሆናቸው አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ አስታውቋል። ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በተገለፁት መንገዶች ላይ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ መከልከሉንም አመልክቷል። ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት በ0111-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም እንደሚቻልም ተጠቁሟል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
በዘረኝነት ጥቃት ምክንያት የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር በቤንፊካ ላይ ቅጣት አስተላለፈ
መጋቢት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር (UEFA) የፖርቹጋሉ ክለብ ቤንፊካ በዘረኝነት ጥቃቶች ጋር በተያያዘ ቅጣት እንደተላለፈበት አስታውቋል። ማኅበሩ... read more
ካውንስሉ የተዓማኒነት ችግርና የክልሉ መንግስት ድጋፍ ማነስ ለስራው ተግዳሮት እንደሆነበት ገለጸ
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተአማኒነት ችግርና የክልሉ መንግስት የድጋፍ እጥረት ለስራው ተግዳሮት እንደሆነበት ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።
ካውንስሉ... read more
ጤናማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ምን ታስቧል?
👉
https://youtu.be/FZBLR3gfBf0
read more
የ2025 አፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት የማስገባት ስራ መቀጠሉ ተገለጸ
በ2025 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን ስራ እስካሁን 6 የዩሪያ እና የዳፕ ማዳበሪያ የጫኑ መርከቦች ጂቡቲ ደርሰው ጭነታቸውን በማራገፍ የአፈር... read more
የገዛ ልጃቸውን ለህክምና ወጪ የሸጡት አባት ልብ ሰባሪ ታሪክ
ግንቦት 12 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአፍጋኒስታን የሚገኘው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ እና ስራ አጥነት ወላጆችን አስገዳጅ እና ልብ ሰባሪ ውሳኔዎች ላይ... read more
“የእሳት ጭልፊት” ተብለው የተሰየሙት አእዋፍ
🔰የእሳት አደጋ መንስኤ ወይስ ብልህ አዳኞች?
ሰኔ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)"የእሳት ጭልፊት" ተብለው በሚጠሩ አዳኝ አእዋፍ ዙሪያ አስደናቂ እና አሳሳቢ ክስተት... read more
🔴ሰበር ወታደራዊ መረጃ፡ የሩሲያ የጦር ጄቶች ከአሜሪካውያን በሁለት እጥፍ የገዘፉበት ሚስጥር ይፋ ሆነ!
ግንቦት 27 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአየር ላይ የበላይነትን ለመጨበጥ የሚደረገው የልዕለ-ኃያላኑ ፍልሚያ ሌላ ምዕራፍ ይዟል። በወታደራዊ አቪዬሽን አለም ውስጥ ትልቅ... read more
የበጀት ውስንነትና የጸጥታ ችግር ለሰባተኛው አገራዊ ምርጫ በሚፈለገው ልክ እንዳንቀሳቀስ አድርጎናል ሲሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ
መጋቢት 09 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በሌላ በኩል አስቻይ ሁኔታ ባለባቸው አካባቢዎች ማህበረሰቡን ለማንቃት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወኑ መሆኑን ቪዥን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ... read more
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት 100 የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን መግዛቱን አስታወቀ
ሰኔ 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)አገልግሎቱ 100 የከባድ ጭነት ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት በሂደት ላይ መሆኑንም ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና... read more
ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሦስት ዓመት የስራ አፈፃፀምን እያዳመጠ ይገኛል
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሦስት ዓመት የስራ... read more
ምላሽ ይስጡ