መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ 83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የተወለደው ድምፃዊው፣ በተለያዩ የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ የተጫወተ ሲሆን በተለያዩ የሙዚቃ ሥራዎቹ በአድናቂዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ አርቲስት ነው። ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በይበልጥ የሚታወቀው «ምነው ተለየሽኝ መስከረም ሳይጠባ» በሚለው ታዋቂ ሥራው ሲሆን የአንጋፋው አርቲስት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ መስከረም 14 ቀን ከቀኑ በ 8 ሰዓት መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታውቋል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
ፓርቲው ከተሰረዘ በኋላ የሚያደረጋቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ኢ-ህገ መንግስታዊ እንደሚሆን ተገለጸ
አንድ ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅናውን ካጣ በኋላ የሚያደርገው ማንኛውም እንቅስቃሴ ኢ-ህገ መንግስታዊ ይሆናል ሲሉ የህግና የፌዴራሊዚም ባለሙያዎች ለመናኸሪያ ሬዲዮ... read more
“ሶላር ኢምፐልስ 2” የተባለች አውሮፕላን በፀሐይ ኃይል ብቻ ዓለምን በመዞር ክብረ ወሰን ሰበረች
👉በዜሮ ነዳጅ፣ በዜሮ ልቀት 40,000 ኪሎሜትሮችን በአንድ ጊዜ መብረር ያስችላታል ነው የተባለው
ሐምሌ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአቪዬሽን ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተው... read more
አውሮፕላኖች ያለ መስኮት?
የአየር ጉዞን የሚቀይር አዲስ ጽንሰ-ሀሳብ
መስከረም 06 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የአውሮፓ የዲዛይን ድርጅቶች አየር መንገዱን ሙሉ ለሙሉ ሊቀይር የሚችል አዲስ... read more
ማረፊያ_እንግዳ
🔰‘‘ስራዬ መረበ’ሽ ነው፤ እሱን ደግሞ የማደርገው በቴአትር ነው!’’- ደራሲና ዳይሬክተር መዓዛ ወርቁ
ከደራሲና ዳይሬክተር መዓዛ ወርቁ ጋር የተደረገ ቆይታ 👉
https://youtu.be/Ik3kU3GWdgM
read more
ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
ፍርድ ቤቱ ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቅዷል፡፡
ፖሊስ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት... read more
በጋምቤላ ክልል ህጻናት በቤት እንስሳት እየተለወጡ ነው ተባለ
በጋምቤላ ክልል ህጻናትን በቤት እንስሳት የመለዋወጡ ልማድ አሁንም ድረስ አለመቀረፉ እንዳሳሰበው የገለጸው የክልሉ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ነው፡፡
ቢሮው አሁንም... read more
ግብፅ በኢራን እና በዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) መካከል በኒውክሌር መርሃ ግብር ትብብር ላይ እያሸማገለች ነው ተባለ
ጥቅምት 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ግብፅ በኢራን እና በዓለም አቀፉ የኒውክሌር ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) መካከል በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙሪያ... read more
የአጋዥ ቴክኖሎጂ አቅርቦት ፈጣን ትኩረትን እንደሚሻ ተገለፀ
በኢትዮጵያ በአሁ ወቅት አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ የተሃድሶ ማዕከላት ቢኖሩም በቂ አለመሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቋል።
በአሁኑ ወቅት ከ22 በላይ የተሃድሶ ማዕከላት ቢሮም... read more
በኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን እንደመገበያያ መጠቀም የተከለከለ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በትላንትናው እለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን እንደ መገበያያ... read more
እንግሊዝ እና አሜሪካ የኑክሌር ኃይል ፕሮጀክቶችን ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ ነው
መስከረም 05 ቀን (መናኸሪያ ሬዲዮ) ዩናይትድ ኪንግደም እና ዩናይትድ ስቴትስ በአትላንቲክ ውቅያኖስ በሁለቱም በኩል የኑክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ግንባታ የሚያፋጥን ታሪካዊ... read more
ምላሽ ይስጡ