መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ 83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የተወለደው ድምፃዊው፣ በተለያዩ የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ የተጫወተ ሲሆን በተለያዩ የሙዚቃ ሥራዎቹ በአድናቂዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ አርቲስት ነው። ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በይበልጥ የሚታወቀው «ምነው ተለየሽኝ መስከረም ሳይጠባ» በሚለው ታዋቂ ሥራው ሲሆን የአንጋፋው አርቲስት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ መስከረም 14 ቀን ከቀኑ በ 8 ሰዓት መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታውቋል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የኦሞ ወንዝ በአርብቶ አደሩ ምርት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱ ተገለጸ
ሐምሌ 21 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከሰሞኑን እየጣለ ባለው ከፍተኛ ዝናብ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ በአርብቶ አደሩ ምርትና እህል ላይ ከፍተኛ ውድመት... read more
ኢትዮጵያ የጅቡቲን ውሳኔ ዘላቂ ወዳጅነትን ማዕከል በአደረገ መልኩ መመልከት እንደሚገባት ተጠቆመ
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጅቡቲ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩና ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማስታወቁን ተከትሎ በተቀመጠው ቀነ ገደብ... read more
በክልል ከተሞች በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦችን መቆጣጠር ባለመቻሉ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎች ለችግር እየተጋለጡ ነው ተብሏል
ኅዳር 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባለፉት ጊዜያት በመዲናዋ በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ አካላት ህገ-ወጥ ድርጊትን መቆጣጠር ተችሏል ቢባልም፤ አሁንም ድረስ... read more
ሟችን አንገቱን አንቆ በመያዝ ባደረሰበት ጉዳት ምክንያት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገው ተከሳሽ #በ7 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
አጥናፉ እሸቴ የተባለው ተከሳሽ ሰውን ለመግደል በማሰብ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 10፡00 ሰዓት ሲሆን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ... read more
የሲጋራ መለኮሻ (ላይተር) ጊዜያዊ የማስቀመጫ ስፍራ ውስጥ ጭስ በመከሰቱ የሃገር ውስጥ መንገደኞች መግቢያና መወጫ ህንጻ ተዘግቷል -የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ዛሬ ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ሕንፃ ውስጥ ወደ... read more
በገና በዓል ከ50 በላይ አሸከርካሪዎች ጠጥተው ሲያሽከረክሩ መገኘታቸውና መቀጣታቸዉ ተገለጸ
ጥር 07 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በ9ኙ ክፍለከተሞች በተመረጡ ቦታዎች በተካሄደ ቁጥጥር የአልኮል ትንፋሽ ምርመራ ከተደረገላቸው 1 ሺ... read more
የፑቲን መልዕክተኛ የዩክሬን ጦርነትን በዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ ለመቋጨት ተቃርበዋል አሉ
ጥቅምት 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ እንደተናገሩት፣ ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩክሬን አብረው በመስራት በዩክሬን እየተካሄደ ያለውን... read more
ለሐጅ ጉዞ የተጠየቀዉ ዋጋ ተመጣጣኝ አይደለም ሲሉ የዕምነቱ ተከታዮች ገለጹ
ጥር 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የ1446ኛው የሃጅ እና ዑምራ ጉዞ ምዝገባ ከዛሬ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 21... read more
የአሜሪካ ኩባንያ ያለ ወንዝ ወይም ግድብ የኃይል ማመንጫ አቋቋመ
ሐምሌ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአሜሪካ የሚገኝ አንድ ኩባንያ ወንዝ ወይም ትልቅ ግድብ ሳያስፈልገው የውሃ ኃይል የሚያመነጭ አዲስና ፈጠራ ያለው ዘዴ... read more
በኦሮሚያና በአማራ ክልል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኦሮሚያና አማራ ክልል ባሉ ህዝቦች መካከል ዳግም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማስጀመር ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አባ... read more
ምላሽ ይስጡ