መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን፣ ገበያዎችን፣ ንግዶችን፣ ባለሀብቶችን፣ ቴክኖሎጂን፣ ባህልን እና ማህበረሰቦችን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ዓመታዊ መድረክ መሆኑን የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታውቋል። ይህ ሁነት ባለሀብቶችን፣ ዓለም አቀፍ አጋሮችን፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን፣ የፈጠራ ኢንዱስትሪዎችን እና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማገናኘት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል። እንዲሁም ከምሥራቅና ከአፍሪካ ቀንድ፣ ከምዕራብ አፍሪካ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከመካከለኛው ምሥራቅ፣ ከእስያ፣ ከአውሮፓና ከሰሜን አሜሪካ የተውጣጡ ከ20 በላይ ሀገራትና ከ100 በላይ ተሳታፊዎች ይገኙበታል ተብሏል። የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 19 እስከ 21/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተጠቅሷል። በሦስቱ ቀናት ውስጥ የቱሪዝም ኤክስፖ፣ የንግድና የፓናል ውይይት፣ የባህል ማስተዋወቅ፣ የሽልማት መርሃ ግብርና ሌሎችም ሁነቶች እንደሚካሄዱበት ተመልክቷል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የሙያ ማሕበራት ምን ያህል ሚናቸውን እየተወጡ ነው?
https://youtu.be/2lJZojtngMo
read more
ራስ-የሌለው ዶሮ
👉ለአንድ ዓመት ተኩል በሕይወት በመቆየት ዓለምን ያስደመመው የዶሮው ተዓምራዊ ታሪክ
ነሐሴ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዘመናት ተዓምር ተብሎ የሚጠራው እና በዓለም... read more
በሀገራችን ሰላም ሰፍኖ የሚጠበቀው አንድነትና ዕድገት እንዲመጣ ሁሉም የድርሻውን መወጣት ይገባዋል ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ
ኅዳር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጉባኤው በመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር የፀሎት መርኃ ግብር ባከናወነበት ወቅት ነው ይህን ያለው። በመርኃ ግብሩ... read more
15ኛው አለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ የጥናት እና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ 15ኛውን አለም አቀፍ... read more
ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸውን መጠጦች በብዛት መውሰድ ለፀጉር መርገፍ ሊያጋልጥ ይችላል
👉አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ በስኳር የበለጸጉ መጠጦችን በየጊዜው መውሰድ በተለይም ለወንዶች የፀጉር መሳሳት ተጋላጭነትን ከፍ ያደርጋል።
ሕዳር 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ተመራማሪዎች... read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ ማደያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደረገ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቢሮው በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ቀውስ ምክንያት ሊያጋጥም የሚችለውን የነዳጅ እጥረት ለመከላከልና ስርጭቱን በሥርዓት ለመምራት እንዲቻል፣ በነዳጅ... read more
“አሁንም በአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ስራ የመሳተፍ ፍላጎት የለንም፤የገለልተኝነት ጥያቄያችን አልተፈታም” – ኦፌኮ እና እናት ፓርቲ
✅የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ራሳቸውን ከተሳትፎ ያገለሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አጀንዳቸውን እንዲያቀርቡ ጥሪ ማቅረቤን እቀጥላለሁ ብሏል፤ፓርቲዎች በበኩላቸው ያስቀመጧቸው ቅደመ ሁኔታዎች... read more
በኮንትሮባንድ እና በህግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሃገር ውስጥ በሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባሳለፍነው አመት በሃገራችን የብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል መባሉን ተከትሎ በኮንትሮባንድ እና በህግ ሽፋን... read more
በመዲናዋ ፍቃድ እና ህጋዊነት ያላቸው ተንቀሳቃሽ የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች 9ሺህ ብቻ ናቸው ተባለ
ሐምሌ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እንዳስታወቀው አሁንም ድረስ ያለ ፈቃድ የሚንቀሳቀሱ የሞተር ሳይክል ተጠቃሚዎች ስለመኖራቸው አስታውቋል፡፡
መናኸሪያ... read more
ትራምፕ ለሪፐብሊካኖች ማስጠንቀቂያ ሰጡ
👉'እብድ አትሁኑ! 'ሲሉ ገልጸዋል
ሰኔ 23 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሪፐብሊካኖች ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል፤ ይህም ሴኔት "ትልቅ እና ቆንጆ... read more
ምላሽ ይስጡ