መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (መናኸሪያ ሬዲዮ) የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ግብርና ፅህፈት ቤት በቀጠናው አጥፊው የግሪሳ ወፍ መከሰቱን አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመግታትና በሰብል ላይ የሚያደርሰውን ውድመት ለመከላከል ያለመ አስቸኳይ የኬሚካል ርጭት ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ነገ የሚቀጥል መሆኑን ገልጿል። በዚሁ መሠረት የመከላከያ ርጭቱ ዛሬ ምሽት ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን፣ ርጭቱ በሚካሄድባቸው ቦታዎች ላይ ኬሚካሉ ለጤና አደገኛ ሊሆን ስለሚችል አካባቢዎቹ ከሰውም ሆነ ከእንስሳት ንክኪ ሙሉ በሙሉ ነፃ መደረግ እንዳለባቸው ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ዘመቻው የተሳካ ይሆን ዘንድ ህብረተሰቡ ከግብርና ባለሙያዎች ጎን በመቆም ወፎቹ የሚያድሩበትን ትክክለኛ ቦታ በመለየት፣ መረጃ በመስጠትና አሰሳ በማድረግ ንቁ ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ተ አስተላልፏል። የአካባቢውን ግብርና ከጥፋት ለመታደግ ከተማ አስተዳደሩ ያስተላለፈውን ይህንን አጣዳፊ መረጃ ነዋሪዎች እርስ በርሳቸው በማጋራትና ላልሰሙት በማድረስ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የመምህራን የገቢ ምንጭና አቅም አነስተኛ መሆኑ ቢታወቅም መርህን ለመከተል ያህል ሃብት ማስመዝገቡ ተገቢ መሆኑ ተገለጸ
የመምህራን የገቢ ምንጭና አቅም አነስተኛ መሆኑ ቢታወቅም መርህን ለመከተል ያህል ሃብት ማስመዝገቡ ተገቢ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታውቋል።
መምህራን ከእለት ገቢ... read more
በጥምረት ስም የሀገር ሰላምና አንድነት እንዳይታወክ ፓርቲዎችና መንግስት ከህዝብ ጋር በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተባለ
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በጥምረት ስም ወደ ተጨማሪ ግጭት የሚያመሩ ድርጊቶችን ለሀገር አንድነትና ሰላም ሲባል ማስቆም እንደሚገባ... read more
በአፍሪካ የመጀመሪያው ማስተር ካርድ ይፋ ተደረገ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካርድ ክፍያ ሥርዓቱን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል የተባለለትና በበይነ መረብ መጠቀም የሚያስችል ቨርቿል ማስተር ካርድን የኢትዮጵያ ንግድ... read more
የንስር ዓይን አስገራሚ ሚስጥር
👉ከ10ኛ ፎቅ ላይ ሆኖ መሬት ላይ ያለውን ጉንዳን መመልከት ይቻላል ተብሏል
ነሐሴ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ንስር በአለም ላይ ካሉት ፍጥረታት... read more
የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ
የአፍሪካ ህብረት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን እየተደረገ ላለው ጥረት ያልተቆጠበ ድጋፋቸውን ማድረግ እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
የደቡብ ሱዳን... read more
በሰባ ቦሩ ወረዳ በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል
በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡
አደጋው ትናንት... read more
ኢትዮጵያ በሽግግር መንግስት ያለምንም ውይይትና ማስረጃ የባህር በሯን እንድታጣ የተደረገችበትን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፉ ህግ መወስድ ይገባል ተባለ
ጥቅምት 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያ የባህር በር ያጣችበትን ስምምነትና የውሳኔ ሰነድ ማገኘት እንዳልተቻለ እና ሀገሪቷ... read more
ፓሪስ ሴንት ጄርሜ ሞሀመድ ሳላህን ለማስፈረም ይፋዊ ንግግር መጀመሩን የፈረንሳዩ ጋዜጣ ሌኪፕ ዘግቧል
ኅዳር 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የ32 አመቱ ግብፃዊው ኮከብ ሞሀመድ ሳላይ የፈረንሳዩን ሀያል ክለብ ለመቀላቀል ይፋዊ በሆነ መልኩ ንግግሮችን መጀመሩ... read more
የልማት ተነሺዎች የቤተ እምነት አገልግሎት ጥያቄ
https://youtu.be/mqX1sYFeSDI
read more
የትራፊክ አደጋ አሁን ላይ በሽርፍራፊ ሰከንዶች ከ20 እስከ 60 ሰዎችን እየነጠቀን ነዉ ተባለ
የኮቪድ 19 ወረርሽ ዓለም ላይ በተከሰተበት ወቅት በሽታውን ለመግታት መገናኛ ብዙሃንን ጨምሮ በርካታ ያደረጉት ርብርብ ውጤት ማስመዝገቡን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡
የመንገድ ደህንነትና... read more
ምላሽ ይስጡ