ቼልሲ ጂዮቫኒ ኬንዳን በቋሚነት ማስፈረሙን አረጋገጠቼልሲ የ19 ዓመቱን የፖርቱጋል ወጣት ኮከብ ጆቫኒ ኬንዳን ከስፖርቲንግ ሊዝበን ለመጪዎቹ 8 ዓመታት፣ ማለትም እስከ 2034 ዓመተ ምሕረት የሚያቆይ የረጅም ጊዜ ውል በማስፈረም በይፋ መቀላቀሉን አስታውቋል።