ጥቅምት 09 ቀን 2019 (መናኸሪያ ሬዲዮ)፡- በዝንቦች ምክንያት በሚከሰት የተበከለ ምግብ አጠቃቀም አማካኝነት ለተለያዩ የሆድ እና የአንጀት ህመሞች የመጋለጥ እድል ከፍተኛ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አስጠነቀቁ።
በሳይንሳዊ እና ህክምና መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፡ ዝንቦች ምግብ ላይ ሲያርፉ የሚበሉትን ነገር ለማለስለስ እና ለመዋጥ እንዲመች በሚያደርጉት የተፈጥሮ ሂደታቸው ወቅት የምራቅና የጨጓራ ፈሳሾቻቸውን ምግብ ላይ ይተፋሉ። በዚህም ምክንያት ከቆሻሻ ቦታዎች ይዘዋቸው የሚመጧቸውን ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ጥገኛ ተህዋስያንን በቀጥታ ወደ ምግቡ ያስተላልፋሉ።
እነዚህ ተህዋስያን ወደ ምግብ ውስጥ በሚገቡበት ወቅት እንደ ታይፎይድ፣ ኮሌራ እና የተለያየ ዓይነት የሆድ እጥበት እና ተቅማጥ ያሉ አጣዳፊ በሽታዎችን እንደሚያስከትሉ በህክምና ዘገባዎች ተመልክቷል።
የህክምና ባለሙያዎች እንደሚያስገነዘቡት ከሆነ የተከፈቱ ምግቦችን እና መጠጦችን በስርዓት መሸፈን፣ የምግብ ማዘጋጃ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ እና ዝንብ ያረፈበትን ያልተሸፈነ ምግብ ከመመገብ መቆጠብ ከጤና ችግሮች ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው ተብሏል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ዕድሜያቸው ለትምህርት ደርሶ፣ ትምህርት ያልጀመሩ ዓይነ ስውራን ቁጥር አሁንም ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ
መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገሪቱ ከሚገኙ አካል ጉዳተኞች መካከል 11.8 በመቶ ያህሉ ብቻ የትምህርት ዕድል እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ... read more
ቪኒሲየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ እስከ 2030 የሚቆይበትን አዲስ ውል ተስማማ
መጋቢት 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ሪያል ማድሪድ እና ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በኮንትራት ማራዘሚያ ጉዳይ ላይ ከረጅም ጊዜ ድርድር በኋላ ስምምነት... read more
ጎንደር ለጥምቀት በዓል ከመላው ዓለም የሚመጡ ታዳሚዎችን ለመቀበል ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ነች👉የጎንደር ከተማ አስተዳደር
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ጎንደር የሚመጡ ታዳሚዎችን ለመቀበል ከተማዋ ዝግጁ መሆኗን የጎንደር ከተማ... read more
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለአማራ ክልል ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ታኅሳስ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ የከፋ ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር... read more
በጎንደር ከተማ የአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስት መጠናቀቁ ለጥምቀት የመጡ ታዳሚያን ቁጥር እንዲጨምር አድርጎታል ተባለ
ጥር 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በከፍተኛ ድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ ክብረ በዓላት መካከል አንዱ የጥምቀት በዓል መሆኑን ተከትሎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች... read more
የሶማሊያ ልዑክ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ እንደሚገባ ተገለጸ
ታኅሳስ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አሊ ኦማር የተመራ የሶማሊያ ሪፐብሊክ ልዑክ ለይፋዊ... read more
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የልምድ ልውውጥ መርሐ-ግብር ነገ ያካሂዳሉ
ሚያዚያ 06 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት... read more
የትምህርት ሚኒስትር የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ የሚመደብ ይሆናል ቢልም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በበጀት ጉዳይ እንደማይመለከተው እና ስምምነቱ ተግባራዊ ቢደረግ በትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር ተገለጸ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከሰሞኑ በሰጡት መግለጫ የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ የሚመደብ ይሆናል... read more
አሜሪካ በዓለም ዋንጫ ላይ እንዲዳኝ የተመደበውን ሶማሊያዊ ዳኛ “ሀገሬ አይረግጥም” በማለት መከልከሏ ተሰማ
ሰኔ 02 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስቴር በ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ላይ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጦ የነበረው ታዋቂው ሶማሊያዊ... read more
አስደናቂው ጥንዚዛ
👉በፈላ ጋዝ ራሱን የሚከላከል ልዩ ፍጥረት ነው ተብሎለታል
ሐምሌ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በተፈጥሮ ዓለም ውስጥ በርካታ አስገራሚ ፍጥረታት ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል... read more
ምላሽ ይስጡ