መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፀዳለ ተክሉ የዚህ ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ምዝገባ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አስታውቀዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሃ ግብርን በተመለከተ በተዘጋጀው የመረጃ ሳምንት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እውን እንዲሆን ለማድረግ አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች መካተታቸውን ይፋ አድርገዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት እየሰጠ እንደሆነና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ከፍ ለማድረግ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ እያሰለጠነ መሆኑን አመልክተዋል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሃብታሙ ሙሉጌታ በበኩላቸው ተቋሙ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት ባለፈው ዓመት አሥራ አንድ የትምህርት መስኮች መከፈታቸውን አስታውሰዋል። በተለይም AI ፣ Cyber Security፣ Robotics እና EV (ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ) የመሳሰሉ የትምህርት መስኮችን መጀመራቸውን በመግለጽ፣ በዚህ ዓመትም ይህንኑ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ዶክተር ሃብታሙ አስታውቀዋል፡፡ ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የዓለማችን ብቸኛዋ ሰው አልባ አህጉር አንታርክቲካ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ቋሚ ነዋሪ የሌላት አህጉር አንታርክቲካ መሆኗ ተገለጸ። ይህች በበረዶ የተሸፈነች አህጉር ምንም እንኳን... read more
በመዲናዋ የዳቦ መሸጫ ዋጋን የማረጋጋት እና ከግራም በታች እንዳይሸጥ የቁጥጥር ስራ እየተከናወነ መሆኑን የንግድ ቢሮ አስታወቀ
ሰኔ 01 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ መሸጫ ዋጋ መጨመር እና የግራም መቀነስ እንደሚስተዋል በማህበረሰቡ በኩል ቅሬታ ይቀርባል።
ይህንን... read more
ራስ-የሌለው ዶሮ
👉ለአንድ ዓመት ተኩል በሕይወት በመቆየት ዓለምን ያስደመመው የዶሮው ተዓምራዊ ታሪክ
ነሐሴ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዘመናት ተዓምር ተብሎ የሚጠራው እና በዓለም... read more
ከደረሰኝ ጋር የተገናኙ ጠቅላላ ወንጀሎች
👉ማንኛውም ደረሰኝ የመስጠት ግዴታ ያለበት ታክስ ከፋይ ያለደረሰኝ ግብይት ያከናወነ እንደሆነ ከብር 25ሺ (ሃያ አምስት ሺ ብር) እስከ ብር 50... read more
“ብቻሽን ልትቀሪ ትችያለሽ!” 👉 ዶናልድ ትራምፕ
ትራምፕ ለእስራኤል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ
ሰኔ 02 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጠንከር ያለ... read more
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የመፈተኛ ካርድ መለቀቁን የሚገልጽ ዜና
ግንቦት 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል... read more
በአፍንጫዎ ላይ የሚታየው መስመር ስለ ጤናዎ የሚናገረው ድብቅ ምስጢር
ግንቦት 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ብዙ ሰዎች በአፍንጫቸው የታችኛው ክፍል ላይ አግድም የሆነ መስመር ወይም እጥፋት ሲኖር ይስተዋላል። ይህ ምልክት... read more
ህፃን አግተው ገንዘብ የጠየቁ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ
ግንቦት 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የ6 ዓመት ህፃን በማገት እና ቤተሰቦቹን ለገንዘብ በመደራደር ወንጀል የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በ12 እና በ9... read more
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 1.5 ሚሊየን የሚጠጉ ጎብኚዎች ወደ ላሊበላ ከተማ ያቀናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ
ታኅሳስ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዚህ ባለንበት ወርሃ ታህሳስ መጨረሻ ላይ የሚከበረዉን የገና በዓል በስፋት ከሚከበርባቸው ቦታዎች መካከል አንዱ የላሊበላ... read more
ምላሽ ይስጡ