መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፀዳለ ተክሉ የዚህ ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ምዝገባ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አስታውቀዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሃ ግብርን በተመለከተ በተዘጋጀው የመረጃ ሳምንት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እውን እንዲሆን ለማድረግ አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች መካተታቸውን ይፋ አድርገዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት እየሰጠ እንደሆነና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ከፍ ለማድረግ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ እያሰለጠነ መሆኑን አመልክተዋል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሃብታሙ ሙሉጌታ በበኩላቸው ተቋሙ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት ባለፈው ዓመት አሥራ አንድ የትምህርት መስኮች መከፈታቸውን አስታውሰዋል። በተለይም AI ፣ Cyber Security፣ Robotics እና EV (ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ) የመሳሰሉ የትምህርት መስኮችን መጀመራቸውን በመግለጽ፣ በዚህ ዓመትም ይህንኑ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ዶክተር ሃብታሙ አስታውቀዋል፡፡ ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
ስምምነቱን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ካምፕ መግባት መጀመራቸው ተገለጸ
ኅዳር 24 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሠራዊቱ አባላት... read more
ከአንጋፋዋ የኪነጥበብ ሰው #አለምጽሃይ ወዳጆ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://youtu.be/NybH5JhdaNs
read more
ማይናማር ታስረው የነበሩ 459 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ
በስራ ቅጥር ሽፋን በህገወጥ አለምአቀፍ የሰው አዘዋዋሪዎች ወደ ማይናማር ተወስደው ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ መንግስት እያደረጋቸው ያሉ ጥረቶች ቀጥለዋል።
ከሰሞኑ... read more
የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ
ታኅሳስ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ከአለም... read more
በወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ስምምነት መደረጉ ተገለጸ
የፌደራል የስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን... read more
ስዊድን ለደም ለጋሾች የምትልከው ልዩ መልዕክት ለጋሾቹን ይበልጥ እያበረታታ ነው ተባለ
ነሐሴ 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በስዊድን የደም ለጋሾች የሚያገኙት ምስጋና ደም በሰጡበት ወቅት ብቻ የተገደበ አይደለም ። የሰጡት ደም አንድን... read more
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ጥያቄ ተጠቃሚ ለመሆን በርካታ የቤት ስራዎች ይጠብቋታል ተባለ
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት በምታደርገው እንቅስቃሴ በኩል ተጠቃሚ ለመሆን በርካታ የዲፕሎማሲ ስራዎች ይጠበቁባታል ሲሉ ለመናኸሪያ... read more
ኢትዮ ቴሌኮም በጅማ ከተማ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን የሚያስችል የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመ
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅማ ከተማ አስተዳደር ጋር በከተማዋ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ የስማርት ሲቲ “ስማርት ጅማ” ፕሮጀክትን ለመተግበር የሚያስችል... read more
የሃይል መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ የሚያስችል ብሬከር መገጠሙ ተገለጸ
ኅዳር 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግልገል በለስና አካባቢው ይስተዋል የነበረውን ኃይል መቆራረጥ ችግር የሚቀርፍ አዲስ የ33 ሺህ... read more
ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ከሃገር እንዳይወጡ የሚጠብቁ አነፍናፊ ዉሾች ወደ ስራ ሊገቡ ነዉ ተባለ
👉አብዛኛው ቅርስ እየወጣ ያለው በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
በ6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት... read more
ምላሽ ይስጡ