መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ 83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የተወለደው ድምፃዊው፣ በተለያዩ የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ የተጫወተ ሲሆን በተለያዩ የሙዚቃ ሥራዎቹ በአድናቂዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ አርቲስት ነው። ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በይበልጥ የሚታወቀው «ምነው ተለየሽኝ መስከረም ሳይጠባ» በሚለው ታዋቂ ሥራው ሲሆን የአንጋፋው አርቲስት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ መስከረም 14 ቀን ከቀኑ በ 8 ሰዓት መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ታውቋል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
The “Fast Food” Trap: How Ethiopia’s New Digital Shift is Saving Migrant Workers from Illegal Brokers
Every year, thousands of Ethiopians head abroad in search of better economic opportunities. But behind the promise of a brighter... read more
የጎዶ ፕሮፐርቲስ ኤግዚቢሽን ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 3 ድረስ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ተገለጸ
ነሐሴ 30 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአፍሪካ ሆልዲንግ ግሩፕ ሥር ከሚገኙ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ጎዶ ሀውሲንግ ኤንድ ስማርት ሪልስቴት የሚያስገነባቸውን ቤቶች... read more
የመሰረተ- ልማት መኖር ለዜጎች ከሚያመጣው የኢኮኖሚ እድገት ባለፈ የዜጎችን አኗናር ለማዘመን ይረዳል ተባለ
መስከረም 26 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ይህ የተነገረው 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ... read more
በመጪው የትንሳኤ በዓል ከ6ሺሕ 500 በላይ የእንስሳት እርድ እንደሚከናወን ተገለጸ
ሚያዚያ 07 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለመጪው የትንሳኤ በዓል በዋናው እና በአቃቂ ቅርንጫፍ የቄራዎች ድርጅት ከ6ሺሕ 500 በላይ እንስሳት ለእርድ ይቀርባሉ... read more
ከወንድ ተሳትፎ ውጪ የሚራቡት የሸምበቆ እንሽላሊቶች
👉ያለወንድ እንሽላሊቶች የዘር ፍሬ፤መጸነስና መውለድ ይችላሉ ተባለ
ሐምሌ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በተፈጥሮ ህይወት ውስጥ እጅግ አስደናቂ ከሆኑ የመራቢያ ዘዴዎች አንዱ የሆነው... read more
🌊 ከባህር በታች ያለው ስጋት፦ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት የዓለምን ኢንተርኔት አደጋ ላይ ጥሏል!
መጋቢት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በምዕራብ እስያ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ ብዙዎች ትኩረት የማይሰጡትን ነገር ግን የዘመናዊው ዓለም የጀርባ አጥንት የሆነውን የባህር... read more
ክሬምሊን ፑቲን ከዘለንስኪ ጋር እንደማይገናኙ አመላከተ
ነሐሴ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር የሚገናኙበት ዕድል እምብዛም እንደሌለ የክሬምሊን ቃል... read more
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት ተሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወትን ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ አድረገው ሾመዋል።__
ሀሳብ... read more
የሲጋራ መለኮሻ (ላይተር) ጊዜያዊ የማስቀመጫ ስፍራ ውስጥ ጭስ በመከሰቱ የሃገር ውስጥ መንገደኞች መግቢያና መወጫ ህንጻ ተዘግቷል -የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ዛሬ ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ሕንፃ ውስጥ ወደ... read more
የታጁራ ወደብ ተጠቃሚነት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ በቅድሚያ ኢትዮጵያ የጀመረችዉን የወደብ ባለቤትነት የጥያቄ ሒደት መቋጨት አለባት ተባለ
ታኅሳስ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጅቡቲ በቅርቡ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን መጠቀም እንደምትችል መግለጿ እና በኢትዮጵያ በኩል ግን ፍላጎት እንዳልተንጸባረቀ ማስታወቋ... read more
ምላሽ ይስጡ