ነሐሴ 28 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በፋይናንስ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ለውጥና የሰው ኃይል ዝግጁነትን በሚመለከተው FinHuman 2026 መድረክ፣ የወደፊቱን የሥራ ዓለም ለመምራት የሰው ልጅን ክህሎትና አስተሳሰብ ማጠናከር እንደሚገባ አጽንዖት ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከባህላዊ የባንክ አሠራር ወደ ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ያደረገው ሽግግር፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ወደሚመራ ዓለም አቀፋዊ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ የሲናፕስ ኢትዮጵያ መስራች ኢ/ር ወንድሙ ነጋሽ የገለጹት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በሆነው የፋይናንስ የሰው ሃይል እና አመራር ፎረም መክፈቻ መድረክ ላይ ነው። የሰው ሠራሽ አስተውሎት የፋይናንስ ዘርፉን የአሠራር መሪነት በከፍተኛ ደረጃ እየቀየረው እንደሚገኝ አንስተው፤ ቴክኖሎጂው የቱንም ያህል ቢራቀቅ፣ በኃላፊነትና በልበ ሙሉነት ሊመራው የሚገባው የሰው ልጅ እንደሆነም አመላክተዋል። በዚህም “ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከመነጋገራችን በፊት፣ ቴክኖሎጂውን ስለሚመራው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ዝግጁነት መነጋገር ይኖርብናል” ብለዋል። __ ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ከ66ሺሕ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠና ወስደው ወደ ማህበረሰቡ መቀላቀላቸው ተገለጸ
ነሐሴ 08 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ካሉ የታጣቂ ቡድኖች ሰላም ፈልገው እጅ የሰጡ ግለሰቦችን ወደ ብሄራዊ የታሃድሶ... read more
ሰበር ዜና | ሰሜን ኮሪያ ባህር ኃይሏን በኒውክሌር ታጥቃለች፤ ግዙፍ የጦር መርከቦችንም ትገነባለች ሲሉ ኪም ጆንግ ኡን አስታወቁ!
ሰኔ 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው የባህር ኃይል ክፍሏን በታክቲካል የኒውክሌር መሳሪዎች ለማስታጠቅ እና ይበልጥ... read more
ከ’ኒያ ፋውንዴሽን ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ እሌኒ ዳምጠው ጋር የተደረገ ቆይታ
https://youtu.be/mGoRJ_xcaHE
read more
በአማራ ክልል የተመረተ ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ኦፓል ለውጭ ገበያ አቅርበናል👉የክልሉ የማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተመረተ ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን በማዕከላዊ ገበያ በኩል ለውጭ ገበያ መቅረቡን የክልሉ... read more
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ሁለት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ተጠየቀ
በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ተጠይቋል።
የአፍሪካ ህብረት... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more
የአርበኞች ቀንን በልዩ መልኩ ለማክበር በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
ዘንድሮ ለ84ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአርበኞች ቀንን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ፋሽስተ ኢጣሊያን በስተመጨረሻ በተሸነፈበት ቦታ ለማክበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የኢሉ አባበር... read more
በሱዳን አዲስ የኮሌራ ወረርሽኝ በመከሰቱ በአንድ ሳምንት ውስጥ 172 ሰዎች ሞቱ
በሱዳን በተከሰተው አዲስ የኮሌራ ወረርሽኝ ባለፈው ሳምንት 172 ሰዎች ሲሞቱ ከ2,500 በላይ የሚሆኑት በቫይረሱ መያዛቸውን የሀገሪቷ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
በሱዳን ዋና ከተማ... read more
የቅርብ ጓደኛቸውን ገድለው መኪና የዘረፉ ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ
ሚያዚያ 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የቅርብ ጓደኛቸውን ህይወት በማጥፋት ሲያሽከረክር የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ግለሰቦች ከ23 እስከ 25 ዓመት... read more
የሽንት ቤት ወረቀት ለማግኘት ማስታወቂያ መመልከት ግዴታ ሆነ
መስከረም 19 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በቻይና አንዳንድ የሕዝብ መጸዳጃ ቤቶች፣ የሽንት ቤት ወረቀትን ለመስጠት ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠ አዲስ ሥርዓት መዘርጋታቸው... read more
ምላሽ ይስጡ