ቀናችሁ ያማረ’ና ቀና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው!
በዛሬው የቀና ቀን ዝግጅታችንም ለጤናማ ሕይወት መሠረት ናቸው ከሚባሉት መሀከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አንዱ ነው።
ጤንነታችንን ጠብቀን አካላችንን እንዴት ብቁና ቀልጣፋ ማድረግ እንችላለን ስንል ለእናንተ ይሆናሉ ያልናቸውን በጎ ሀሳቦች ልናወጋችሁ ወደናል።

ምላሽ ይስጡ