ጀማል ሙሲያላን በአደባባይ ለመውቀስ እና ጫና ሊፈጥርበት የሞከረው የገዛ ክለቡ ባየር ሙኒክ ድርጊትን እንደሚቃወም እና ከተጫዋቹ ጎን መሆናቸውን የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማኅበር ይፋ አድርጓል