ሕዳር 02 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች በተገኙበት በጠንካራ ተራራ ውስጥ ጥልቀት ባለው ቦታ የተገነባ ግዙፍ የከርሰ-ምድር ሚሳይል ከተማ ይፋ ማድረጉ ተገለፀ።
በዚህ ስፍራ ዘመናዊ ባሊስቲክ እና ክሩዝ ሚሳይሎች እንዲሁም የሮኬት ማስወንጨፊያ ስርአቶች ለዕይታ መቅረባቸው ተጠቅሷል። ማዕከሉ በድንገተኛ የአየር ጥቃት የጦር መሳሪያዎች እንዳይወድሙ ለመጠበቅ እና የመልሶ ጥቃት ዝግጁነትን ለማፋጠን የታለመ እንደሆነ ተመላክቷል።
በተራራው ውስጥ የሚገኙት የመሿለኪያ መስመሮች ሚሳይሎችን ለማከማቸት፣ ለመገጣጠም እና ወደ ማስወንጨፊያ ቦታዎች ለማጓጓዝ የሚያስችሉ ሲሆን፣ ዝግጅቱ ሚሳይሎችን ከመሬት ስር የማምረት አቅምን ያካተተ መሆኑ ተጠቅሷል።
በሌላ በኩል ተራራውን ሰንጥቆ የተሰራው ማዕከል የሳይበር፣ የኃይል አቅርቦት፣ የአየር ዝውውር እና የመግቢያ በሮች ባሉበት ውጫዊ ነጥቦች ላይ ተጋላጭነቶች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተመላክቷል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ያለ ምንም ማስያዣ ለአርሶ አደሩ ብድር የማመቻቸቱ አሰራር የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ማሳደግ እንደሚረዳ ተገለጸ
ሐምሌ 29 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ አርሶ አደሮች በቂ የብድር አገልግሎት ባለማግኘታቸው እምብዛም ምርታማ ያለመሆን እና ዘርፉም ያለመዘመን... read more
የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ የሙያ ማህበር ጋር በመተባበር 11ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን አካሄደ
የቶራሲክ ሶሳይቲ የሙያ ማህበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ራሄል አርጋው በሰጡት መግለጫ የጤና ሚኒስቴር የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻልና ልንከላከላቸው በምንችላቸው በሽታዎች የሚከሰቱ ህመምና... read more
በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በተከሰተ ግጭት የኢራኗ ቀሸም ደሴት በነዳጅ ተበከለች
ነሐሴ 06 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በተካሄደ ወታደራዊ ግጭት ሳቢያ የተመቱ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ባስከተሉት ተደጋጋሚ የነዳጅ መፍሰስ... read more
የተካረረው የትግራይ ፖለቲካ ወዴት ያመራል?
https://youtu.be/zhqDRcOrTJM
read more
የቴኳንዶ ስፖርት በበጀት ችግር ምክንያት የታሰበውን ያህል እያደገ አለመሆኑ ተገለጸ
እንደ ሀገር ህብረተሰቡ እንዲሁም ስፖርቱን ከመንግስት በተጨማሪ ይደግፋሉ ተብለዉ የሚታሰቡ ባለሀብቶች ስለ ቴኳንዶ ስፖርት ግንዛቤው ስለሌላቸው ተደጋጋሚ የበጀት እጥረት እንዲገጥመው... read more
ኢትዮጵያ የጅቡቲን ውሳኔ ዘላቂ ወዳጅነትን ማዕከል በአደረገ መልኩ መመልከት እንደሚገባት ተጠቆመ
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጅቡቲ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩና ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማስታወቁን ተከትሎ በተቀመጠው ቀነ ገደብ... read more
በበይነ መረብ ይጀመራል ተብሎ የነበረው የምልክት ቋንቋ ትምህርት በግብዓት እና በባለሙያ እጥረት ምክንያት መጀመር አለመቻሉ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራሰ ገዝ የመንግስት ተቋም ከሆነ በኋላ በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ ተደራሽነቱን ለማስፋት በርካታ ስራዎችን እየሰራ ቢገኝም በበይነ... read more
የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት (IDF) የሐማስን መስራች ገደልኩ አለ
ሰኔ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት (IDF) ከእስራኤል ደህንነት ኤጀንሲ (ISA) ጋር በመተባበር ባደረገው የጋራ ዘመቻ፣ ከሐማስ መስራቾች... read more
ሳውዲ አረቢያ የእስራኤል በሶሪያ ላይ ያደረገችውን ወረራ አወገዘች
ነሐሴ 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሳውዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል በሶሪያ ግዛት ውስጥ በቅርቡ ያደረገችውን ወረራ በጽኑ አውግዟል። ሚኒስቴሩ... read more
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የመፈተኛ ካርድ መለቀቁን የሚገልጽ ዜና
ግንቦት 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል... read more
ምላሽ ይስጡ