የዓለምን ሕዝብ ትኩረት የሳቡ ሁለት ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎች፤ ማለትም ዛሬ በእነሱ ምሳ ሰዓት በእኛ 8:30 ሲል ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድን የሚጋብዝበት እንዲሁም ነገ ሊቨርፑል አርሰናልን በሜዳው አንፊልድ የሚያስተናግድበት ተጠባቂ መርሃ-ግብሮች ይከናወናሉ።