ነሐሴ 28 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በፋይናንስ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ለውጥና የሰው ኃይል ዝግጁነትን በሚመለከተው FinHuman 2026 መድረክ፣ የወደፊቱን የሥራ ዓለም ለመምራት የሰው ልጅን ክህሎትና አስተሳሰብ ማጠናከር እንደሚገባ አጽንዖት ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከባህላዊ የባንክ አሠራር ወደ ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ያደረገው ሽግግር፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ወደሚመራ ዓለም አቀፋዊ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ የሲናፕስ ኢትዮጵያ መስራች ኢ/ር ወንድሙ ነጋሽ የገለጹት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በሆነው የፋይናንስ የሰው ሃይል እና አመራር ፎረም መክፈቻ መድረክ ላይ ነው። የሰው ሠራሽ አስተውሎት የፋይናንስ ዘርፉን የአሠራር መሪነት በከፍተኛ ደረጃ እየቀየረው እንደሚገኝ አንስተው፤ ቴክኖሎጂው የቱንም ያህል ቢራቀቅ፣ በኃላፊነትና በልበ ሙሉነት ሊመራው የሚገባው የሰው ልጅ እንደሆነም አመላክተዋል። በዚህም “ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከመነጋገራችን በፊት፣ ቴክኖሎጂውን ስለሚመራው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ዝግጁነት መነጋገር ይኖርብናል” ብለዋል። __ ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
የእስራኤል እና የኢራን ጦርነት አሁናዊ ሁኔታ
ባለፉት ቀናት በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ግጭት እጅግ በጣም ተባብሶ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ የከተተ ክስተቶች ተከስተዋል። ሁለቱም ሀገራት በቀጥታ... read more
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በደቡብ ኮሪያ ጉብኝታቸው ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ለመገናኘት ‘እጅግ በጣም ፍላጎት’ እንዳላቸው ገለጹ
ጥቅምት 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሁኑ ወቅት እያካሄዱ ባሉት የእስያ ጉብኝት ወቅት የሰሜን ኮሪያውን መሪ ኪም... read more
ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ አርቲስት አለማየሁ ታደሰን የመጀመሪያው ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሰየመ
ሕዳር 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ፣ ድርጅቱን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ አርቲስት አለማየሁ... read more
ከ2መቶ 78ሺህ ብር በላይ ከደንበኞች አካውንት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ የባንክ ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ
♻️ከ2መቶ 78ሺህ ብር በላይ ከደንበኞች አካውንት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ የባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ክስ መመስረቱን የአዲስ... read more
የታማ ጥብቅ ደን በዙሪያው ባሉ አራት ብሄረሰቦች መጠበቁ ከቱሪዝም ጠቀሜታ ባሻገር፣የማህበራዊ ቁርኝትን ይበልጥ ያጠናክራል ተባለ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች አዋሳኝ ያለው የታማ ማህበረሰብ ጠብቅ ደን፣ በዙሪያው ባሉ አራት ብሄረሰቦች እንዲጠበቅ፣ ከአንድ ወር... read more
ጨረቃ እየዛገች ነው – ሳይንቲስቶች
መስከረም 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጠፈር ተመራማሪዎች በጨረቃ ምሰሶዎች አቅራቢያ ሄማታይት የተባለ የማዕድን ዓይነት (በተለምዶ ዝገት በመባል የሚታወቅ) ማግኘታቸው አስገራሚ... read more
የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት እንደሚተኮስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
ታኅሳስ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነትና ልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017... read more
ስኳር ፋብሪካዎች ከክረምት ጥገና በኋላ መደበኛ ስኳር የማምረት ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ
ታኅሳስ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት መግባት ጋር ተያይዞ አጠቃላይ የጥገና ሥራ ሲያከናውኑ የቆዩት ስኳር ፋብሪካዎች መደበኛ... read more
ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) አንጋፋው ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ 83 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ አበባ... read more
የብሔር ተኮር የፌዴራሊዝም ስርዓቱ ምን ያህል የብሔር ብሔረሰቦችን መብት አስጠብቋል?
በሀገራችን ኢትዮጵያ የዜጎች አኗኗር ከቀን ወደ ቀን መልክ እና ሁኔታ እየቀያየረና እየተባባሰ ስለምጣቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። ለዚህም በምክንያትነት የሚነሳው የብሔር... read more
ምላሽ ይስጡ