ነሐሴ 06 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) አብዛኞቻችን በምግባችን ላይ ትንሽ ቃሪያ ስንጨምር የአፍ መቃጠል፣ የእንባ መውረድ እና የውኃ ጥም ያጋጥመናል። አእዋፍ ግን በዓለማችን ላይ ያለውን እጅግ የሚያቃጥል ቃሪያ እንኳን እንደማንኛውም ጣፋጭ ፍራፍሬ በፍላጎት ይመገቡታል።
የዚህ ድንቅ የተፈጥሮ ሚስጥር «ካፕሳይሲን» (Capsaicin) በተባለው ኬሚካል ውስጥ ይገኛል። እኛ ሰዎች እና ሌሎች አጥቢ እንስሳት ቃሪያ ስንበላ በአፋችን ውስጥ የሚገኙት «TRPV1» የተባሉ የነርቭ ህዋሳት ከካፕሳይሲን ጋር ሲገናኙ ወደ አእምሮአችን የቃጠሎ መልእክት በመላክ የመቃጠል ስሜት ይፈጥራሉ። በአንጻሩ የወፎች የነርቭ ሥርዓት ይህንን ኬሚካል የሚቀበል አወቃቀር ስለሌለው፣ ምንም ያህል የሚያቃጥል ቃሪያ ቢመገቡ ፍጹም የመቃጠል ስሜት አይሰማቸውም ነው የተባለው።
በተፈጥሮ ውስጥ እንደ ፓሮት፣ ካካቱ፣ ቡልቡል፣ ድንቢጥ፣ ቱካን እና ሆርንቢል የሚባሉ በርካታ የወፍ ዓይነቶች ቃሪያን በከፍተኛ ፍላጎት ይመገቡታል፤ ይህም ለእነሱ ድቅድቅ የቪታሚን ኤ እና ሲ ምንጭ ይሆንላቸዋል። እንዲያውም የወፍ ወዳጆች በአእዋፍ መመገቢያ ቦታዎች አካባቢ አይጦችን ለማባረር የሚያቃጥል የቃሪያ ዱቄት ይነሰንሳሉ፤ ይህም አይጦቹን ሲያባርር ወፎቹ ግን ምግባቸውን ያለ ምንም ችግር እንዲመገቡ ያስችላቸዋል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
የንግድ ፈቃድ ኪራይ ይቻላል?
👉
https://youtu.be/f0f38SnZFJg
read more
በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንዱስትሪ ስርጭትን የሚያሳይ ጥናት እየተጠናቀቀ ነው ተባለ
በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንዱስትሪ ስርጭትን የሚያሳይ ጥናት እየተጠናቀቀ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡
ጥናቱ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ እና በሁሉም... read more
በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስቆም በክልሎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት (NEWA) ያለዕድሜ ጋብቻን፣ የሴት ልጅ ግርዛትን እና ሌሎች ጎጂ... read more
አውስትራሊያ ከእሙ አእዋፍ ጋር ያደረገችውና በሽንፈት የተጠናቀቀው አስገራሚው “የእሙ ጦርነት”
ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታሪክ ሰነዶች ውስጥ ሰፍረው ከሚገኙ እጅግ አጃኢብ የሚያስብሉ ክስተቶች መካከል አውስትራሊያ በ1932 እ.ኤ.አ ከሰራዊቷ በተጨማሪ... read more
በትግራይ ክልል ያለው የነዳጅ እጥረት የፖሊዮ ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ ስጋት መሆኑ ተገለ
በትግራይ ክልል ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ... read more
27ሺሕ 755 ያህል ከክልል መሸኛ ይዘው ለመጡ ተገልጋዮች አገልግሎት መስጠቱን ኤጅንሲው አስታውቋል
ሐምሌ 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከአሁን ቀደም ለበርካታ ጊዜ መሸኛ ይዘው ለሚመጡም ተገልጋዮች አገልግሎቱ ቆሞ የነበረ ቢሆንም በዚህ አመት ከህዳር... read more
እንደ ሀገር ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ባልተቀመጠበት ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በኩል የወጣው ዝቅተኛ የደመወዝ ተመን ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ተባለ
ታኅሳስ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው ዝቅተኛ... read more
ደንበኞች ካሉበት ሆነው ኃይል ለመግዛት የሚያስችሉ ስማርት ቆጣሪዎች እየተገጠሙ መሆኑ ተገለጸ
♻️ቆጣሪዎች ሲቀየሩ ደንበኞች ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉም ተብሏል
👉ለፕሮጀክቱ ትግበራ ከ48 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ይደረጋል ተብሏል
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ... read more
የሊቨርፑል ደጋፊ ነው ተብሎ የተጠረጠረው ዳኛ 2 ክለቦችን በፕሪሚየር ሊጉ እንዳይዳኝ መታገዱ ተሰምቷል
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአርሰናል ደጋፊዎች የፊታችን ቅዳሜ በሜዳቸው ኤምሬትስ ሊድስ ዩናይትድ በሚያስተናግዱበት የፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ሳምንት ጨዋታን የሚዳኘው ይኸው የሊቨርፑል... read more
የዓለም ረጅሙን የሥራ ዘመን ያስመዘገቡት የ100 ዓመቱ አዛውንት ክብረ ወሰን ሰበሩ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ዋልተር ኦርትማን የተባሉ ብራዚላዊ አዛውንት በአንድ ኩባንያ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በመሥራት የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት... read more
ምላሽ ይስጡ