ግንቦት 04 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዱር እንስሳት ዓለም ውስጥ እንደ ዝሆን ስንጥቅ (trunk) ወይም ቱምቢ በሚል የሚጠራው አስገራሚና ሁለገብ የአካል ክፍል ማግኘት እጅግ አዳጋች ነው። ሳይንቲስቶች “የተፈጥሮ ምህንድስና ጥበብ” ብለው የሚጠሩት ይህ አካል፣ እጅግ ግዙፍ ጥንካሬንና እጅግ ረቂቅ ጥንቃቄን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ድንቅ መሣሪያ ሆኖ ተገኝቷል።
በአንድ ዝሆን ስንጥቅ ውስጥ ብቻ ወደ 40 ሺህ የሚጠጉ ጡንቻዎች እንደሚገኙ የተረጋገጠ ሲሆን፣ ይህም ዝሆኑ ትላልቅ ዛፎችን ከነሥራቸው እንዲነቅልና ከባድ እንጨቶችን በቀላሉ እንዲሸከም ያስችለዋል። ይሁን እንጂ ይህ ጉልበቱ ብቻ ሳይሆን፣ ስንጥቁ እንደ አንዲት ቅንጣት ኦቾሎኒ ወይም ሣር ያሉ ጥቃቅን ነገሮችን ሳያደቅ ወይም ሳይሰብር ለቅሞ የማንሳት ረቂቅ ብቃት አለው ነው የተባለው።
ከጉልበትና ከጥንቃቄው ባሻገር፣ ይህ ስንጥቅ ለዝሆኖች ለብዙ ነገሮች ያገለግላል። ለመተንፈስ፣ ለማሽተት፣ ውኃ ለመጠጣት፣ እንዲሁም እርስ በርስ ፍቅርን ለመግለጽ የሚጠቀሙበት ዋነኛው አካላቸው መሆኑ ተመላክቷል።
ዝሆኖች ስንጥቃቸውን እንደ ጠንካራ ማሽን እና እንደ ስስ የሰው ልጅ እጅ በተመሳሳይ ጊዜ እንዲጠቀሙበት የሚያደርገው ይህ የተፈጥሮ ምስጢር፣ ዛሬም ድረስ የሳይንስ ተመራማሪዎችን እያስደነቀ ይገኛል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
“ብቸኝነት ይሰማኛል!” — የቶዮታው ሊቀመንበር የኤሌክትሪክ መኪናዎች (EVs) መስፋፋት ትልቅ ስጋት እንደሆነባቸው ገለጹ
ሰኔ 13 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የቶዮታው ሊቀመንበር አኪዮ ቶዮዳ (Akio Toyoda) በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ውስጥ አነጋጋሪነታቸውን ቀጥለዋል። ሁሉም ሰው ወደ ኤሌክትሪክ... read more
በ80 ዓመት አዛውንት እናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ በ80 ዓመት አዛውንት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ10 ዓመት ፅኑ... read more
የዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. መቋረጥ በኢትዮጵያ ላይ የደቀነው አደጋ
https://youtu.be/2kwjgk-Qmdc
read more
የመሬት መንቀጥቀጡ በከሰም ስኳር ፋብሪካ አካባቢ ጉዳት አደረሰ
ታኅሳስ 26 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዋሽ ፈንታሌ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በከሰም ስኳር ፋብሪካ አካባቢ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል፡፡
በአፋር ክልል... read more
እንደ ሀገር ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ባልተቀመጠበት ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በኩል የወጣው ዝቅተኛ የደመወዝ ተመን ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ተባለ
ታኅሳስ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው ዝቅተኛ... read more
ኢትዮጵያ በታሪክ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ሴቶች ቢኖሯትም እዉቅና የመስጠት ልማዳችን ዝቅተኛ ነዉ ተባለ
መጋቢት 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታሪክ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ሴቶች እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁሟሉ፡፡ የታሪክ ባለሙያው አቶ በላይ ስጦታው እንደሚሉት ኢትዮጵያ... read more
አርሰናል ፓላስን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋገጡ
በእንግሊዝ የሊግ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ አርሰናል በሜዳቸው ኤምሬትስ ስቴዲየም ክሪስታል ፓላስን አስተናግደው መደበኛው 90 ደቂቃ 1 አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ... read more
የህግ ታራሚ ወላጆች የቅርብ ቤተሰብ እያላቸው የቅጣት ማቅለያ ይደረግልናል በሚል በሃሰተኛ ምስክር ከልጆቻቸው ጋር ማረሚያ እንደሚገቡ ተገለፀ
ግንቦት 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በወላጆቻቸው ጥፋት ምክንያት አብረዋቸው ማረሚያ ለሚገቡት ህፃናት የሚደረገውን ድጋፍ ለማሻሻል እየተሰራ ነው... read more
ፊንላንድ የሐሰት ዜናን መለየትን ከ6 ዓመት ጀምሮ ማስተማር ጀመረች
👉በትምህርት ስርዓቱ አካታለች ነው የተባለው።
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሰፊው የሐሰት መረጃ መስፋፋት በፈጠረው የዲጂታል ዘመን፣ ፊንላንድ የሐሰት መረጃዎችንና... read more
ከ20 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቱሪዝም ሳምንት ሊካሄድ ነው
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን፣ ገበያዎችን፣ ንግዶችን፣ ባለሀብቶችን፣ ቴክኖሎጂን፣ ባህልን እና ማህበረሰቦችን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ዓመታዊ... read more
ምላሽ ይስጡ