መስከረም 08 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከሃምሳ ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሁለተኛው ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል። የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሮዛ ቢያ ለውድድሩ አሸናፊዎች ከፍተኛ የሆነ ሽልማት መዘጋጀቱን በመግለጽ፣ በዚህም በሁለቱም ጾታዎች ለአንደኛ ለወጡት አንድ አንድ ሚሊዮን ብር፣ ለሁለተኛ ሰባት መቶ ሺህ፣ ለሦስተኛ አምስት መቶ ሺህ እያለ እስከ ስድስተኛ ለሚወጡት ሽልማት እንደተዘጋጀላቸው ገልጸዋል። ውድድሩ አስር ኪሎሜትሮችን የሚሸፍን ሲሆን፣ የዲባባ ቤተሰቦች የዚህ ዓመት የውድድሩ ብራንድ አምባሳደሮች መሆናቸውን አስረድተዋል። በዚህ ዓመትም ኢሬቻን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ብቸኛው ውድድር መሆኑን በመግለጽ፣ የተወዳዳሪዎች የምዝገባ ቦታዎች በአዲስ አበባ፣ በአዳማ እና በቢሾፍቱ ከተሞች እንደሚካሄዱ ተናግረዋል። የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ዋና ጸሐፊ አባገዳ ጌቱ ተሊላ ሁሉም በአንድነት ሩጫው ላይ እንዲሳተፉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ አቶ አለማየሁ አሰፋ በበኩላቸው ሩጫውን ጨምሮ ለኢሬቻ ክብረ በዓል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። የመጀመሪያው ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ በ2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተከተለው ያለው ጠበቅ ያለ አሰራር ፓርቲዎችን ለቀጣዩ ምርጫ የሚያጠናክር ነው ተባለ
እግዱ የተጣለባቸው ፓርቲዎች ግን ውሳኔው ተገቢነት እና ህጋዊ መሰረት የሌለው ነው ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያዊያን እንደ አገር በቅርቡ ከሚጠብቋቸው ትልልቅ ብሔራዊ ጉዳዮች መካከል... read more
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የለማ መተግበሪያ ወደ ሥራ ለማስገባት በሙከራ ላይ እንደሆነ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ገለጸ
ኅዳር 10 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) ኤጀንሲው በሰው ሠራሽ አስተውሎት የለማ መተግበሪያ አሠራሩን ለማዘመን ከሁለት ዓመት በላይ ሲሠራ መቆየቱንና አሁን... read more
በአፍርካም ሆነ እንደ ኢትዮጵያ ስደትን ለመቀነስ እና ተመላሾችን ለማቋቋም ጠንካራ የፋይናስ አማራጭ መዘርጋት እንደሚገባ ተጠቆመ
ስደትን ለማስቆምና ከስደት ተመላሾችን ለማቋቋም አጋዥ አካላት እንደሚያስፈልጉ የካርቱም ፕሮሰስ በተሰኘ በስደትና ከስደት ተመላሾች ዙሪያ የሚሰራ ተቋም ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ... read more
የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት (IDF) የሐማስን መስራች ገደልኩ አለ
ሰኔ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት (IDF) ከእስራኤል ደህንነት ኤጀንሲ (ISA) ጋር በመተባበር ባደረገው የጋራ ዘመቻ፣ ከሐማስ መስራቾች... read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ አውቶብስ የታክሲ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት መዲናዋ ላይ ያለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ለመቀነስ በ10 የተመረጡ ቦታዎች ላይ የከተማ አውቶቡስ የታክሲ... read more
ኢትዮጵያ በአፋጣኝ የራሰዋን የንግድ ሰርአት ፖሊሲ በማሻሻል አሜሪካ ካወጣችዉ አለም አቀፍ ፖሊሲ ጋር እንዲጣጣም ማድረግ እንደሚገባት ተጠቆመ
በቅርቡ አሜሪካ ባስተላለፈችው የታሪፍ ማሻሻያ መሰረት ኢትዮጵያ ምን አይነት ስራዎች ይጠበቁባታል የሚለዉን መናኸሪያ ሬዲዮ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል፡፡
ኢትዮጵያ ላይ የንግድ... read more
ኢትዮጵያ በከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ቀውስ ውስጥ—ዋና መንስኤዎች እና መፍትሄዎች
👉የስነ-ልቦና ቀውስም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
በኢትዮጵያ በመንገድ ትራፊክ አደጋ ምክንያት የሚጠፋው የዜጎች ሕይወትና የሚደርሰው አካል ጉዳት ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ አሳሳቢ... read more
ፕሬዝደንት ትራምፕ የፌዴራል ሪዘርቭ ገዢ የሆኑትን ሊሳ ኩክን ‘በሞርጌጅ ማጭበርበር’ ወንጀል ከስልጣናቸው አነሱ
ነሐሴ 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የፌዴራል ሪዘርቭ ባንክ ገዢ የሆኑትን ሊሳ ኩክን በሞርጌጅ ማጭበርበር ወንጀል... read more
ታራሚዎችን እና ተጠርጣሪዎችን በይቅርታና ምህረት የመፍታት ሒደት ሕጋዊ አሰራርን ተከትሎ መተግበሩ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ የሕግ ባለሙያዎች ገለጹ
መስከረም 07 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ከ600 በላይ ታራሚዎች በይቅርታ መፈታታቸው ሲገለጽ፤ ይህም የሆነው በሀገራዊ ምክክሩ ጥያቄ መሰረት... read more
ትራምፕ በውጭ አገር በተሠሩ ፊልሞች ላይ የ100% ቀረጥ ሊጥሉ ነው
መስከረም 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ ውጪ በሚመረቱ ሁሉም ፊልሞች ላይ የ100 በመቶ ቀረጥ (ታሪፍ) ለመጣል... read more
ምላሽ ይስጡ