በኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ማህበር አዘጋጅነት የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና የታክስ አከፋፈል ስርዓት በስፋት የሚዳሰስበት 22ኛው አለም አቀፍ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ