Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
አውስትራሊያ ለአሜሪካው ጥሪ “አይሆንም” አለች
መጋቢት 08 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአንቶኒ አልባኒዝ የሚመራው የአውስትራሊያ መንግስት በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የነዳጅ መስመር ደህንነት ለመጠበቅ አሜሪካ ላቀረበችው ጥሪ “መርከብ...
አፕል የሲሪ (Siri) ረዳቱን በጎግል ጄሚናይ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለማዘመን ከጎግል ጋር ስምምነት አደረገ
ጥር 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የቴክኖሎጂው ግዙፍ ኩባንያ አፕል ታዋቂውን የ"ሲሪ" (Siri) ድምፅ ረዳት አገልግሎት በከፍተኛ ደረጃ ለማዘመን የጎግልን "ጄሚናይ"...
ኢራን ከአምስት ቀናት በኋላ የተወሰኑ የስልክ ጥሪ አገልግሎቶችን መፍቀድ ጀመረች
ጥር 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢራን ለሁለት ሳምንታት የቀጠለውን መጠነ ሰፊ ተቃውሞ ተከትሎ መንግስት ጥሎት የነበረውን የኮሙኒኬሽን እገዳ በከፊል ማንሳቱ ተገለጸ።...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።