Menahria radio 99.1 fm

ሓሳብ እና'ሳፍራለን!

MENAHRIA RADIO
LIVE ON AIR

መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1

የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።


ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡

የእለቱ አጫጭር ዝግጅቶች

መናኸሪያ ኤፍ ኤም የሚገነባባቸው ዋና አምዶች የተዋቀሩት የስርጭት ሰዓታትና ዝግጅቶችን አጣምረው ነው፡፡

አምዶቹ ከጠዋት ስርጭት አንስቶ እስከ ምሽት የአየር ስርጭት ሂደቱ በተጣጣመ መስመር እንዲከወኑ ያደርጋል፡፡ የጣቢያው የስርጭት ፍሰት ዋና ትኩረቱ ያደረገው የከተማዋ ነዋሪ አመዛኝ እንቅስቃሴን፤ የሬዲዮ አድማጭ ባህሪና ፍላጎት እንዲሁም የሬዲዮ ዝግጅት ቁልፍ ተግባራትን ነው፡፡

መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት

ከ12፡00 – 3፡00

Play
Pause

መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር

ከ6፡00 – 7፡00

Play
Pause

መናኸሪያ ከሰዓት

7፡00 – 9፡00

Play
Pause

መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት

1፡00 -6፡00

Play
Pause

ቆይታ በመናኸሪያ

photo_2024-06-18_10-43-48

በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ

photo_2024-06-18_10-43-48 (2)

ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ

photo_2024-03-13_11-10-35

ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ

photo_2024-06-18_10-43-47

ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

Trusted by great companies like

logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo
logo

ዜና

ዕድሜያቸው ለትምህርት ደርሶ፣ ትምህርት ያልጀመሩ ዓይነ ስውራን ቁጥር አሁንም ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገሪቱ ከሚገኙ አካል ጉዳተኞች መካከል 11.8 በመቶ ያህሉ ብቻ የትምህርት ዕድል እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ...

የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ ቋንቋ የመጥፋት አደጋ ስለተጋረጠበት የብሔረሰቡን ምሁራንና የመንግሥትን ትኩረት እንደሚሻ ተገለጸ

መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚገኙ 5 ነባር ብሔረሰቦች መካከል አንዱ የሆነው የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ...

በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በየመን ለሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊው ክትትል እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመናኸሪያ ሬዲዮ...

ፕሮግራም አቅራቢዎች

ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።