ሕዳር 02 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች በተገኙበት በጠንካራ ተራራ ውስጥ ጥልቀት ባለው ቦታ የተገነባ ግዙፍ የከርሰ-ምድር ሚሳይል ከተማ ይፋ ማድረጉ ተገለፀ።
በዚህ ስፍራ ዘመናዊ ባሊስቲክ እና ክሩዝ ሚሳይሎች እንዲሁም የሮኬት ማስወንጨፊያ ስርአቶች ለዕይታ መቅረባቸው ተጠቅሷል። ማዕከሉ በድንገተኛ የአየር ጥቃት የጦር መሳሪያዎች እንዳይወድሙ ለመጠበቅ እና የመልሶ ጥቃት ዝግጁነትን ለማፋጠን የታለመ እንደሆነ ተመላክቷል።
በተራራው ውስጥ የሚገኙት የመሿለኪያ መስመሮች ሚሳይሎችን ለማከማቸት፣ ለመገጣጠም እና ወደ ማስወንጨፊያ ቦታዎች ለማጓጓዝ የሚያስችሉ ሲሆን፣ ዝግጅቱ ሚሳይሎችን ከመሬት ስር የማምረት አቅምን ያካተተ መሆኑ ተጠቅሷል።
በሌላ በኩል ተራራውን ሰንጥቆ የተሰራው ማዕከል የሳይበር፣ የኃይል አቅርቦት፣ የአየር ዝውውር እና የመግቢያ በሮች ባሉበት ውጫዊ ነጥቦች ላይ ተጋላጭነቶች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተመላክቷል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቁ ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያዊያን መልዕክት የሚያስተላልፉበት መተግበሪያ ይፋ ተደረገ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በ8120 የአጭር መልዕክት ማስተላለፊያ ኮድ ኢትዮጵያዊያን በህዳሴው ግድብ ላይ ያላቸውን... read more
አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚያደርጉት የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን የተወሰነ ሲሆን መነጋገሪያ ርዕስን ከፍቷል
ጥቅምት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) – አርሰናል ብራይተንን፣ ክሪስታል ፓላስ ደግሞ ክዊንስ ፓርክ ሬንጀርስን በመርታት በካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር ጨዋታ... read more
sport
ቼልሲ የፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ መርሀ-ግብራቸው እንዲሸጋሸግ ለፕሪሚየር ሊጉ ያስገቡት ደብዳቤ ውድቅ ተደረገ
ሐምሌ 04 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ... read more
በጅቡቲ ድንበር ህይወታቸው የሚያልፍ አሽከርካሪዎችን አስክሬን ለማንሳት የሚጠየቀው ገንዘብ ከፍተኛ በመሆኑ ችግሩ አሳሳቢ ሆኗል ተባለ
ሰኔ 23 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢትዮጵያ የረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች እየደረሰባቸው ካለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ባለፈ ጠረፍ አካባቢ ያለው ከፍተኛ የሙቀት... read more
ቻይናውያን ሳይንቲስቶች በሰው ሰራሽ ማህፀን አማካኝነት ህጻናትን የሚወልድ የመጀመሪያውን “ሮቦት” እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ
ጥር 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የቻይና ሳይንቲስቶች በዓለም የመጀመሪያ የሆነውንና ፅንስን በሰው ሰራሽ ማህፀን ውስጥ ተሸክሞ በሰላም መገላገል የሚችል የእርግዝና ሮቦት... read more
በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በተከሰተ ግጭት የኢራኗ ቀሸም ደሴት በነዳጅ ተበከለች
ነሐሴ 06 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በሆርሙዝ ሰርጥ አቅራቢያ በተካሄደ ወታደራዊ ግጭት ሳቢያ የተመቱ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ባስከተሉት ተደጋጋሚ የነዳጅ መፍሰስ... read more
ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸውን መጠጦች በብዛት መውሰድ ለፀጉር መርገፍ ሊያጋልጥ ይችላል
👉አዲስ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ በስኳር የበለጸጉ መጠጦችን በየጊዜው መውሰድ በተለይም ለወንዶች የፀጉር መሳሳት ተጋላጭነትን ከፍ ያደርጋል።
ሕዳር 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ተመራማሪዎች... read more
ኢምባሲዎች የየሀገራቸውን ባህል በማስተዋወቅ የፌስቲቫሉ አካል እንዲሆኑ እየሰሩ እንደሚገኙ የጳጉሜን ፌስቲቫል አዘጋጆች ገለጹ
ነሐሴ 30 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢምባሲዎች የየሀገራቸውን ባህል በማስተዋወቅ የፌስቲቫሉ አካል እንዲሆኑ እየሰሩ እንደሚገኙ የጳጉሜን ፌስቲቫል አዘጋጆች ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታወቁ።... read more
ኔይማር ጁኒየር ከብራዚል ብሄራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ውጪ መሆኑን የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን (CBF) ይፋ አድርጓል
ፌዴሬሽኑ ኮከቡ ኔይማር ጁኒየር ብራዚል ዛሬ በ2026 የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዋን ከሄይቲ ጋር ለምታደርገው መርሀ-ግብር ወደ ፊላደልፊያ እንደማይጓዝ በይፋ... read more
ለሁለት ዓመታት ብቻውን በአፓርታማ ውስጥ የተረሳው የ9 ዓመቱ ታዳጊ
ታህሳስ 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በፈረንሳይ አንድ የ9 ዓመት ታዳጊ ህጻን ለሁለት ዓመታት ያህል ያለምንም ተንከባካቢ በአፓርታማ ውስጥ ብቻውን መኖሩ ተሰማ።... read more
ምላሽ ይስጡ