ጥቅምት 30 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)የቀድሞው የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ሠራዊት (IRGC) አዛዥ ልጅ እና በቴህራን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የሆኑት ሃምዘህ ሳፋቪ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ቀርበው፣ ኢራን እስራኤልን መኖሪያ አልባ ለማድረግና ለማውደም የግድ የኑክሌር መሣሪያ ማልማት እንደማይጠበቅባት በግልጽ ተናግረዋል።
ሃምዘህ ሳፋቪ በንግግራቸው ኢራን የኬይበር-ሸካን (Kheibar-Shekan) ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን፣ የኬሚካል መሣሪያዎችን እና ራዲዮአክቲቭ “የቆሻሻ ቦምቦችን” (dirty bombs) በመጠቀም በጠላቶቿ ላይ ከባድ ጥቃት መሰንዘር እንደምትችል ገልጸዋል።
የምዕራባውያንን እና የእስራኤልን ወታደራዊ ስጋት በተመለከተ በሰጡት ጠንከር ያለ ምላሽ፡ “ጠላቶቻችን ማወቅ ያለባቸው አንድ ትልቅ እውነት አለ፤ ቢመቷችሁ እና መሬት ላይ ቢጥሏችሁ እንኳ፣ የበቀል ሬሳችሁ ተነስቶ ይበቀላቸዋል!” ሲሉ በቴሌቪዥን መስኮት አስደንግጠዋል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
አንድ ታይላንዳዊ ግለሰብ በመኖሪያ ቤቱ መጸዳጃ ቤት ሲጠቀም የዘር ፍሬውን በእባብ ተነከሰ
ሐምሌ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የ35 ዓመት ወጣት ታይላንዳዊ ሰው በኖንታቡሪ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የመታጠቢያ ክፍል ውስጥ መጸዳጃ ቤት ውስጥ... read more
በአፍሪካ የመጀመሪያው ማስተር ካርድ ይፋ ተደረገ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካርድ ክፍያ ሥርዓቱን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል የተባለለትና በበይነ መረብ መጠቀም የሚያስችል ቨርቿል ማስተር ካርድን የኢትዮጵያ ንግድ... read more
በዝናብ ወቅት የሚከሰት የዶሮ በሽታን ለመከላከል መንግስት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)የዝናብ ወቅት ለዶሮ በሽታ አምጪ ተህዋስያን መራባትና መስፋፋት አመቺ በመሆኑ፣ መንግስት የባለሙያ ድጋፍና የግንዛቤ ማስጨበጫ... read more
በሰባ ቦሩ ወረዳ በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል
በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡
አደጋው ትናንት... read more
በጥምረት ስም የሀገር ሰላምና አንድነት እንዳይታወክ ፓርቲዎችና መንግስት ከህዝብ ጋር በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተባለ
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በጥምረት ስም ወደ ተጨማሪ ግጭት የሚያመሩ ድርጊቶችን ለሀገር አንድነትና ሰላም ሲባል ማስቆም እንደሚገባ... read more
የጦርነቱ ዋነኛ መነሻ ምክንያት ምንድነው?
ሰኔ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ግጭት የአጭር ጊዜ ክስተት ሳይሆን ለበርካታ አስርት ዓመታት የዘለቀ ውስብስብና የተደራረበ... read more
የተፈጥሮ ጥርስን እንደገና ማብቀል የሚችል መድኃኒት በሰው ላይ መሞከር ተጀመረ
ጥቅምት 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጃፓን ሰው ሰራሽ ጥርሶችን (Dentures) እና የጥርስ ተከላዎችን (Implants) ወደ ታሪክ የሚሰድ አዲስ ዘመን ሊከፍት... read more
በአለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ቢኖርም በአዲስ አበባ ግን በቅርቡ የዋጋ ጭማሪ እንደማይደረግ ተገለጸ
ሰኔ 12 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ምንም እንኳን በአለም አቀፍ ደረጃ በሚገኙ ግዙፍ የነዳጅ አቅራቢ ሃገራት ላይ ውጥረት በመፈጠሩ በአቅርቦት እና... read more
በውል የማይገለጽ የውሻ ታማኝነት
👉 ወታደሩን ሳይጠብቅ አላርፍም ያለው የአየር ማረፊያው ዘብ
ጥቅምት 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የወታደር ዉሻ ታማኝነት አዲስ ገጽታ አየር ማረፊያ ላይ ታይቷል።... read more
የሞት ቅጣትን የሚተገብሩ ሃገራት
የሞት ቅጣት አሁንም በበርካታ የዓለም ሀገራት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረግ የቅጣት አይነት ነው። ምንም እንኳን አብዛኞቹ ሀገራት የሞት ቅጣትን ሙሉ በሙሉ... read more
ምላሽ ይስጡ