ጥቅምት 09 ቀን 2019 (መናኸሪያ ሬዲዮ)፡- በዝንቦች ምክንያት በሚከሰት የተበከለ ምግብ አጠቃቀም አማካኝነት ለተለያዩ የሆድ እና የአንጀት ህመሞች የመጋለጥ እድል ከፍተኛ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች አስጠነቀቁ።
በሳይንሳዊ እና ህክምና መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፡ ዝንቦች ምግብ ላይ ሲያርፉ የሚበሉትን ነገር ለማለስለስ እና ለመዋጥ እንዲመች በሚያደርጉት የተፈጥሮ ሂደታቸው ወቅት የምራቅና የጨጓራ ፈሳሾቻቸውን ምግብ ላይ ይተፋሉ። በዚህም ምክንያት ከቆሻሻ ቦታዎች ይዘዋቸው የሚመጧቸውን ባክቴሪያዎች፣ ቫይረሶች እና ጥገኛ ተህዋስያንን በቀጥታ ወደ ምግቡ ያስተላልፋሉ።
እነዚህ ተህዋስያን ወደ ምግብ ውስጥ በሚገቡበት ወቅት እንደ ታይፎይድ፣ ኮሌራ እና የተለያየ ዓይነት የሆድ እጥበት እና ተቅማጥ ያሉ አጣዳፊ በሽታዎችን እንደሚያስከትሉ በህክምና ዘገባዎች ተመልክቷል።
የህክምና ባለሙያዎች እንደሚያስገነዘቡት ከሆነ የተከፈቱ ምግቦችን እና መጠጦችን በስርዓት መሸፈን፣ የምግብ ማዘጋጃ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ እና ዝንብ ያረፈበትን ያልተሸፈነ ምግብ ከመመገብ መቆጠብ ከጤና ችግሮች ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው ተብሏል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ለመጪው የመስቀል በዓል የትራንስፖርት እጥረት እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በዓሉን አስመልክቶ ወደ ተለያዩ ቦታዎች ጉዞ የሚያደርጉ ተጓዦች የትራንስፖርት እጥረት እንዳይገጥማቸው እየተሰራ መሆኑን... read more
በባቡር ሀዲዶች ላይ የሚነሰነሱት ሻካራ ድንጋዮች ምስጢር
ሰኔ 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በየቀኑ በከተማችንም ሆነ በተለያዩ አካባቢዎች የባቡር ሀዲዶችን ስንመለከት፣ በሀዲዶቹ ስር እና ዙሪያ እጅግ በጣም ብዙ... read more
ዝምተኛው ማዕበል በሚል የሚጠራው የፀረ- ተዋሲያን በጀርሞች መለመድ በሰዎች ላይ ያስከተለው ውስብስብ ችግር 👉
https://youtu.be/LRBdqWz6Eio
read more
የውጭ ግብረሰናይ ድርጅቶች ድጋፍ መቀዛቀዝ በሴቶችና በእናቶች ላይ የሚሰሩ ስራዎቸን ፈትኗል ተባለ
ሐምሌ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተያዘው በጀት አመት በአለም አቀፍ ደረጃ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ የተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ድጋፍ መቀዛቀዝ በሴቶችና... read more
ጤናማ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ምን ታስቧል?
👉
https://youtu.be/FZBLR3gfBf0
read more
ንጋት ግሎባል ኢኒሼቲቭ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስደት ተመላሾችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ማስመረቁን ገለጸ
መስከረም 07 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) ንጋት ግሎባል ኢኒሼቲቭ የፕሮጀክቱ ዋነኛ አካል በሆነው የፍልሰት ግንዛቤ ማስጨበጫና የሙያ ስልጠና መሰረት፣ ተመላሾችን በተለያዩ... read more
በትግራይ ክልል ለውሃ ማጣሪያነት የሚያገለግል ምንም አይነት ኬሚካል ባለመኖሩ እስካሁን 113 ሰው በኮሌራ ወረርሽኝ መያዙ ተገለጸ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በክልሉ አሁን ላይ ለውሃ ማጣሪያነት የሚያገለግል ምንም አይነት ኬሚካል አለመኖሩንና በከፍተኛ ሁኔታ የኮሌራ ስርጭት መበራከቱን... read more
በኢጋድ ቀጠና የሚኖሩና ለችግር የተጋለጡ ህጻናት ማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ፖሊሲ ሊጸድቅ መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 04 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሚኖሩ ህጻናትን ሁለንተናዊ ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችል ፖሊሲ ሊጸድቅ መሆኑ... read more
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ዣቪ ሲመንስን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር ንግግሮች መጀመራቸው ተገለጸ
ሐምሌ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከባርሴሎና ታዋቂ የአዳጊዎች ማዕከል ፍሬ ውጤት የሆነው ዣቪ ሲመንስ ወደ ፓሪስ ሴንት ጄርሜ ካቀና በኋላ... read more
#አዲስ_ጥናትየቴሌቪዥን ስርጭት ዘመን ሊያበቃ ነው? ወጣቱ ትውልድ ዜና የሚያይበት አስገራሚ መንገድ ይፋ ሆነ!
ሰኔ 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዓለማችን ላይ የመደበኛ ቴሌቪዥን ስርጭት (Broadcast TV) ዘመን በፍጥነት እያከተመለት መሆኑንና የዜና ፍጆታ ወደ ማህበራዊ... read more
ምላሽ ይስጡ