የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማንሳት የሰጡት አስተያየት አሁንም የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ሆኗል።
ጉዳዩን ትኩረት ውስጥ የከተተው ዋናው ምክንያት ደግሞ ከተነሳላቸው አንገብጋቢ ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው። ፕሬዚዳንቱ «ኢራን የኑክሌር መሣሪያ እንዳይኖራት ዓለም አቀፍ ማዕቀብና ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገባት ባለበት ሁኔታ፣ ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት ስትሆን ለምን ዝም ተባለ?» የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል።
ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ትራምፕ፣ የሰሜን ኮሪያን የኑክሌር አቅም በመጠኑ አሳንሰው በማቅረብ ከሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ አውን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸዋል። መሪውንም በ«ጓደኛ»ነት በመጥቀስ ዲፕሎማሲያዊ አካሄዳቸው ከቀድሞው የሀገራቸው መስመር የተለየ መሆኑን በድጋሚ አሳይተዋል።
ይህ የፕሬዚዳንቱ ንግግር በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስከተለ ይገኛል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት ጋር እያካሄደችው ያለው ግንኙነት የባህር በር ለማግኘት የተሻለ ዲፕሎማሲያዊ አካሄድ ነው ተባለ
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ፌዴራል መንግስት ጋር እያካሄደችው ያለው ግንኙነት የባህር በር ለማግኘት የተሻለ ዲፕሎማሲያዊ ሂደት መሆኑን አምባሳደሮችና... read more
በአሳማ ስጋ መመገብ ምክንያት የተከሰተው ወረርሽኝ እስከ 40 ሺሕ ኢትዮጵያዊያንን ቀጥፎ አልፏል // የህዳር ሲታጠን ሚስጢር
https://youtu.be/X60MwJISe2k
read more
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን መነሻ ያደረገ የንግድ ስርአት እንዳይኖር ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ42 ቢሊዮን በላይ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ መደረጉ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በተያዘው የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት አፈፃፀም በስፋት ከሰራኋቸው ስራዎች አንዱ ህገ-ወጥ ነጋዴዎችን መቆጣጠር... read more
በኢትዮጵያ የአንበሳ ዝርያ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ
ጥር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተለያየ ጊዜ በተደረገ ጥናት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የአንበሶች ቁጥር መቀነስ በዋነኝነት የመኖሪያ ቦታቸው መጥፋት እንደሆነ... read more
ከ’ኒያ ፋውንዴሽን ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ እሌኒ ዳምጠው ጋር የተደረገ ቆይታ
https://youtu.be/mGoRJ_xcaHE
read more
ከስልጣን የተወገዱት የባንግላዴሽ መሪ ሸኽ ሃሲና፣ ከሞት ፍርድ በኋላ በሙስና የ21 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው
ሕዳር 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የባንግላዴሽ ከረጅም ጊዜ በላይ መሪ የነበሩት እና ከስልጣን የተወገዱት ሸኽ ሃሲና፣ የሞት ፍርድ ከተላለፈባቸው ከአንድ ሳምንት... read more
ባለፉት 11 ወራት 1ሺሕ 400 በህገ ወጥ ተይዘው የነበሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመንግስት ተመላሽ እንዲሆን መደረጉ ተገለጸ
ሰኔ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 11 ወራት 1ሺሕ 400 የሚሆኑ በህገ ወጥ አካላት ተይዘው የነበሩ የጋራ... read more
በኢትዮ ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ
ኅዳር 26 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮ ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃ እንደሚወሰድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር... read more
ከሞት ከተለየ ሰው የሚደረገው የኩላሊት ልገሳ አዋጅ
https://youtu.be/_-03kS7GEa0
read more
15ኛው አለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ የጥናት እና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ 15ኛውን አለም አቀፍ... read more
ምላሽ ይስጡ