መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (መናኸሪያ ሬዲዮ) የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ግብርና ፅህፈት ቤት በቀጠናው አጥፊው የግሪሳ ወፍ መከሰቱን አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ለመግታትና በሰብል ላይ የሚያደርሰውን ውድመት ለመከላከል ያለመ አስቸኳይ የኬሚካል ርጭት ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ነገ የሚቀጥል መሆኑን ገልጿል። በዚሁ መሠረት የመከላከያ ርጭቱ ዛሬ ምሽት ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን፣ ርጭቱ በሚካሄድባቸው ቦታዎች ላይ ኬሚካሉ ለጤና አደገኛ ሊሆን ስለሚችል አካባቢዎቹ ከሰውም ሆነ ከእንስሳት ንክኪ ሙሉ በሙሉ ነፃ መደረግ እንዳለባቸው ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ዘመቻው የተሳካ ይሆን ዘንድ ህብረተሰቡ ከግብርና ባለሙያዎች ጎን በመቆም ወፎቹ የሚያድሩበትን ትክክለኛ ቦታ በመለየት፣ መረጃ በመስጠትና አሰሳ በማድረግ ንቁ ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ተ አስተላልፏል። የአካባቢውን ግብርና ከጥፋት ለመታደግ ከተማ አስተዳደሩ ያስተላለፈውን ይህንን አጣዳፊ መረጃ ነዋሪዎች እርስ በርሳቸው በማጋራትና ላልሰሙት በማድረስ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
ፖላንድ ውስጥ የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላን በመከስከሱ ተቃውሞ አስነሳ
ነሐሴ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሩሲያ ነው የተባለ አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) በምስራቅ ፖላንድ ውስጥ ተከስክሶ የእርሻ መሬትን በእሳት... read more
እስራኤል የጠላትን ድሮኖች በአየር ላይ የመጥለፍ እና ወደ ራሷ ኃይሎች የመምራት ቴክኖሎጂን አዳብራለች ተባለ
ሐምሌ 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጦርነት ስልት እና ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። እስራኤል የጠላት ድሮኖችን በአየር ላይ እያሉ በመጥለፍ... read more
በአማራ እና ትግራይ ክልል ያሉ የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች ቀጣዩን የክረምት ወቅት ዝናብ እና ጎርፍ መቋቋም እንደማይችሉ ተገለጸ
በተለያዩ ጊዜያት በሀገሪቱ የተከሰቱትን ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ተከትሎ በርካታ ዜጎች በመጠለያ ጣቢያዎች እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ቀጣዩን የክረምት ወቅት ተከትሎ... read more
የሚዲያው ሌላኛው ፈተና
https://youtu.be/MXDSj0p9RLQ
read more
በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው የሠላም ንግግር በሌሎች አካባቢዎችም ሊስፋፋ ይገባል ተባለ
ኅዳር 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተጀመሩ የሠላም ንግግሮች በሌሎች የሀገሪቷ አካባቢዎችም ተግባራዊ መሆን እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡ የስነ አመራር መምህር... read more
በትግራይ ክልል ያለውን የግጭት ስጋት ለማስቆም ከተለያዩ የአለም ሃገራት ልዑካን ቡድኖች መቀሌ መግባታቸው ተገለጸ
ከአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ዴንማርክ፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ትላንት የካቲት 4/2017 ዓ.ም መቀሌ መግባታቸው ተገልጿል፡፡
ለሉዕካን ቡድኑ በክልሉ በኩል... read more
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን... read more
በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የእንስሳት የማሰብ ችሎታ እየተመሰቃቀለ መሆኑን ጥናቶች አመለከቱ
👉ከዚህም በተጨማሪ ከፍተኛ ሙቀት የእንስሳትን ቁጣና ጠበኝነት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ጥናቶቹ ያመላክታሉ።
ግንቦት 26 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ... read more
ጅቡቲያዊው የ60 ዓመቱ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር
ፈረንሳይኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ አረበኛ ፣ አፋረኛና ሱማለኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ። ባለፉት ሃያ አመታትም በእነዚህ ቋንቋዎች የዲፕሎማሲ ስራውን አሳልጠዋል ።
መሀሙድ የሱፍ... read more
በእንጨት ብስክሌት የሰራው ኢትዮጵያዊ ወጣት እያነጋገረ ነው
👉1,255 ኪሎ ሜትር በዩኬ አቋርጦ እየተጓዘ ነው ተብሏል
መስከረም 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዩናይትድ ኪንግደም ለንደን ከተማ የሚገኘው የኢምፔሪያል ኮሌጅ ተማሪ... read more
ምላሽ ይስጡ