ነሐሴ 23 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ከቬኔዙዌላ ጋር በዓለም ታሪክ ትልቁ የሆነውን የነዳጅ ስምምነት መፈረሟን ይፋ አድርገዋል። በፕሬዝዳንቱ መመሪያ መሠረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ እና የጦር ጉዳዮች ሚኒስትሩ ፒት ሄግሴዝ ከቬኔዙዌላው ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ዴልሲ ሮድሪጌዝ እንዲሁም ከግል ኩባንያ ጋር በመተባበር ባደረጉት ስምምነት አሜሪካ ከ65 ቢሊዮን ባሬል በላይ የሚሆነውን የቬኔዙዌላ የነዳጅ ተቀማጭ ሀብት በአብዛኛነት እንድትቆጣጠር አስችለዋል። ይህ ታሪካዊ ስምምነት ለአሜሪካ ግብር ከፋዮች ምንም አይነት ወጪ ሳያወጣ የአሜሪካን የነዳጅ ተቀማጭ ሀብት ከሁለት እጥፍ በላይ እንደሚያሳድገው ተገልጻል። በተጨማሪም የአሜሪካን የነዳጅ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ በመጨመር ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያስገኝ ይጠበቃል። በሌላ በኩል ስምምነቱ ቬኔዙዌላን ወደ ታላቅ እድገት እና ብልጽግና በሚወስደው ጎዳና ላይ የሚያግዛት ከመሆኑም በላይ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታውቀዋል። _ ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ሁለት ሠራተኞች ከዘጠኝ ቀናት በኋላ ከውኃ ማመንጫ ተኔል በሕይወት ተረፉ
ነሐሴ 29 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኔፓል ተከሰቶ በነበረው አስከፊ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት በውኃ ማመንጫ የመሬት ውስጥ መተላለፊያ ተኔል... read more
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ለስፔስ ኤክስ (SpaceX) መስራች ኢሎን መስክ ከፍተኛ የመንግሥት የክብር ሜዳሊያ አበረከቱ
ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ የስፔስ ኤክስ (SpaceX) ባለቤት ለሆኑት ኢሎን መስክ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ... read more
ትራምፕ ሪፐብሊካን ምርጫውን ካሸነፉ ለእያንዳንዱ አዋቂ አሜሪካዊ 5,000 ዶላር እንሰጣለን አሉ
ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. (መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዳላስ ቴክሳስ በተካሄደው የሪፐብሊካን ፓርቲ የመካከለኛ ዘመን ምርጫ ኮንቬንሽን... read more
ኔቶ ሩሲያ እና ቻይናን ሊያጠቃ የሚችል የትብብር ዉሳኔን እንደሚያሳልፍ አስታወቀ
ኅዳር 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኔቶ የሩስያ እና ቻይናን አጠቃላይ እንቅስቃሴን ማስተጓጎል እና መከላከል የሚያስችል የስለላ ትብብርን እንደሚያሳድግ እና እንደሚተገብር... read more
ቦሪስ ጆንሰን እና ከፍተኛ የአውሮፓ ባለስልጣናት የባቡር ጣቢያውን ለቀው ከተጓዙ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የዩክሬን ባቡር ላይ ጉዳት እንደደረሰ ተገለጸ
መስከረም 04 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዩክሬን እና በፖላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የያሆዲን የባቡር ጣቢያ ላይ የሩሲያ ድሮን ጥቃት ማድረሱ ተገለፀ።... read more
የመንግስታቱ ድርጅት የሰላም አስከባሪ አዛዥ የM-23 አማፂ ቡድን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ
የፀጥታው ምክር ቤት የሰላም አስከባሪ ኃይሎችን ኢላማ ያደረገውን ጥቃት ለማስቆም 'በፍጥነት' እርምጃ መውሰድ ይገባል ሲሉ ዣን ፒየር ላክሮይ-ክስ ተናግረዋል።
የመንግስታቱ ድርጅት... read more
በኪየቭ ክልል በሩሲያ በተፈጸመ የአየር ድብደባ ከ60 ሺህ በላይ የዩክሬን መጻሕፍት መውደማቸው ተገለጸ
ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኦገስት 28 ምሽቱን በኪየቭ ክልል በሚገኝ የመጻሕፍት መጋዘን ላይ ሩሲያ በሰነዘረችው የአየር ድብደባ ከ60,000 በላይ... read more
ፑቲን የአውሮፓ ወታደሮች ወደ ዩክሬን ከተላኩ «ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት ነው» ሲሉ አስነቀቁ
መስከረም 3 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአውሮፓ ሀገራት ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን የሚልኩ ከሆነ ከሩሲያ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት... read more
በኦስትሪያ አልፕስ ከ63 ዓመታት በኋላ በበረዶ ውስጥ የተቀበረ ቦርሳ ለባለቤቱ ተመለሰ
ነሐሴ 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) እ.ኤ.አ. በኦገስት 1963 ዓ.ም በኦስትሪያ ቲሮል ክልል በሚገኘው ሱልዝታልፈርነር የበረዶ ግግር ላይ በወቅቱ የ23 ዓመት... read more
አፍጋኒስታን በፈተናዎች ውስጥ ብትሆንም መጠነኛ የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ነው ሲል የዓለም ባንክ ገለጸ
ኅዳር 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባንኩ በቅርቡ ባወጣው መረጃ፣ የአገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት የ2 ነጥብ 7 በመቶ ጥቅል አገራዊ እድገት አስመዝግበዋል... read more
ምላሽ ይስጡ