ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታሪክ ሰነዶች ውስጥ ሰፍረው ከሚገኙ እጅግ አጃኢብ የሚያስብሉ ክስተቶች መካከል አውስትራሊያ በ1932 እ.ኤ.አ ከሰራዊቷ በተጨማሪ መግደያ መሳሪያዎችን በመታጠቅ ከግዙፎቹ የእሙ (Emu) አእዋፍ ጋር ያደረገችውና ሳይሳካላት የቀረው ወታደራዊ ዘመቻ አንዱ ነ
በወቅቱ በሺዎች የሚቆጠሩ እሙዎች በምዕራብ አውስትራሊያ የሚገኙ የእርሻ ማሳዎችን በመውረር የገበሬዎችን ሰብል ያወደሙ፣ አጥር ያፈረሱ እና ከፍተኛ ውድመት ያደረሱ በመሆናቸው መንግስት ወታደሮቹን ከባድ መካነ-መድፎችና መሣሪያዎች አስታጥቆ ዘመቻ አስጀምሮ ነበር።
ነገር ግን ወታደሮቹ አእዋፉን በቀላሉ ለማጥፋት አቅደው ቢነሱም፣ የእሙ አእዋፍ በከፍተኛ ፍጥነት የመሮጥ፣ የመበታተን እና የተኩስ አቅጣጫን የማዞር አስደናቂ ችሎታ በማሳየታቸው ዘመቻው ሳይሳካ ቀርቷል።
ብዙ በጥይት የተመቱት አእዋፍ እንኳን ሳይወድቁ ማምለጣቸውን ተከተሎ፣ በርካታ ጥይቶች በከንቱ መባከናቸውን የተረዱት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ዘመቻውን በአጭሩ ለማቆም እና ወታደሮቻቸውን ለማስወጣት ተገደዋል።
ይህ ታሪካዊ ክስተት ዛሬ ላይ “የእሙ ጦርነት” (Emu War) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ባደረገው ፍልሚያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግዶ የተመለሰበት አስቂኝ እና ድንቅ የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ይወሳል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
በጀርመን እስረኛ ከእስር ለማምለጥ ቢሞክር ወንጀል አይደለም ተባለ
👉ነጻነትን የማግኘት ሙከራ ሰብዓዊ መብት ነው ተብሏል
ሐምሌ 29 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የጀርመን የፍትህ ስርዓት በአንድ አስገራሚና ልዩ ህግ ይታወቃል የተባለ ሲሆን... read more
የታጠፈ የደበዘዘ የተፋፋቀ እና በአጠቃላይ ለዕይታ ግልፅ ያልሆነ ሰሌዳ ለጥፈው በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ በየጊዜው እየተባባሰ ለመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ ልዩ ልዩ የደምብ መተላለፍ ጥፋቶች እንደ ምክንያትነት የሚገለጹ ቢሆንም ለእይታ ግልፅ... read more
በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር... read more
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ለስፔስ ኤክስ (SpaceX) መስራች ኢሎን መስክ ከፍተኛ የመንግሥት የክብር ሜዳሊያ አበረከቱ
ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ የስፔስ ኤክስ (SpaceX) ባለቤት ለሆኑት ኢሎን መስክ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ... read more
የዳንጎቴ ፕሮጀክት 10 በመቶ ድርሻ ለኢትዮጵያውያን ክፍት መሆኑ ለሀገር ውስጥ አልሚዎች የኢኮኖሚ ተሳትፎን ለማስፋት ዕድል ይፈጥራል ተባለ
ጥቅምት 11 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)በዳንጎቴ ፕሮጀክት ላይ ኢትዮጵያውያን 10 በመቶ የኢንቨስትመንት ድርሻ እንዲኖራቸው መገለፁ ይታወሳል።
ኢትዮጵያውያን በትላልቅ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ውስጥ ተሳትፎ... read more
በሰማይ ላይ የሚታየው ነጭ መስመር ምሥጢር፡ የአውሮፕላን ጭስ ነው ወይስ ሌላ ነገር?
ጥቅምት 25 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) ሰማይ ላይ አውሮፕላኖች ሲበሩ ከኋላቸው የሚከተለው ረዥም ነጭ መስመር የሚፈጠረው "ኮንትሬይልስ" (Contrails) በሚባል ሳይንሳዊ ሂደት... read more
ያንጎ ግሩፕ በኢትዮጵያ ለ12,500 በላይ ተማሪዎች የመንገድ ደኅንነት ሥልጠና መስጠቱን አስታወቀ
ሕዳር 05 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ያንጎ ግሩፕ፣ በመላው አፍሪካ እየተገበረ ያለውን “ደኅንነቱ የተጠበቀ የትምህርት ቤት... read more
የንግድ ቢሮው ከፍተኛ አመራሮች በመዲናዋ ያለውን የቀይ ሽንኩርት ምርት እጥረትና መወደድ ለመፍታት በተለያዩ ክልሎች ፍለጋ መጀመራቸው ተገለጸ
የክረምት ወቅት ሲቃረብ የቀይ ሽንኩርት ምርት መቀነስ እና መወደድ በከተማዋ መከሰቱን ተከትሎ ከፍተኛ አመራሮች ግብረ-ሃይል በማቋቋም በሶስት ክልሎች በቂ... read more
የስኳር ወረርሽኝ በኢትዮጵያ፡ 2 ሚሊዮን ተጠቂዎች፣ አሳሳቢ የህክምና አቅርቦትና የግንዛቤ ክፍተት
በአለም አቀፉ የስኳር ፌድሬሽን የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር ህመም እንዳለባቸውና በዚህም ከአጠቃላይ ህዝቡ 3.3 በመቶ... read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ ማደያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደረገ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቢሮው በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ቀውስ ምክንያት ሊያጋጥም የሚችለውን የነዳጅ እጥረት ለመከላከልና ስርጭቱን በሥርዓት ለመምራት እንዲቻል፣ በነዳጅ... read more
ምላሽ ይስጡ