ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታሪክ ሰነዶች ውስጥ ሰፍረው ከሚገኙ እጅግ አጃኢብ የሚያስብሉ ክስተቶች መካከል አውስትራሊያ በ1932 እ.ኤ.አ ከሰራዊቷ በተጨማሪ መግደያ መሳሪያዎችን በመታጠቅ ከግዙፎቹ የእሙ (Emu) አእዋፍ ጋር ያደረገችውና ሳይሳካላት የቀረው ወታደራዊ ዘመቻ አንዱ ነ
በወቅቱ በሺዎች የሚቆጠሩ እሙዎች በምዕራብ አውስትራሊያ የሚገኙ የእርሻ ማሳዎችን በመውረር የገበሬዎችን ሰብል ያወደሙ፣ አጥር ያፈረሱ እና ከፍተኛ ውድመት ያደረሱ በመሆናቸው መንግስት ወታደሮቹን ከባድ መካነ-መድፎችና መሣሪያዎች አስታጥቆ ዘመቻ አስጀምሮ ነበር።
ነገር ግን ወታደሮቹ አእዋፉን በቀላሉ ለማጥፋት አቅደው ቢነሱም፣ የእሙ አእዋፍ በከፍተኛ ፍጥነት የመሮጥ፣ የመበታተን እና የተኩስ አቅጣጫን የማዞር አስደናቂ ችሎታ በማሳየታቸው ዘመቻው ሳይሳካ ቀርቷል።
ብዙ በጥይት የተመቱት አእዋፍ እንኳን ሳይወድቁ ማምለጣቸውን ተከተሎ፣ በርካታ ጥይቶች በከንቱ መባከናቸውን የተረዱት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ዘመቻውን በአጭሩ ለማቆም እና ወታደሮቻቸውን ለማስወጣት ተገደዋል።
ይህ ታሪካዊ ክስተት ዛሬ ላይ “የእሙ ጦርነት” (Emu War) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር ባደረገው ፍልሚያ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግዶ የተመለሰበት አስቂኝ እና ድንቅ የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ይወሳል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪዎች ዕድሜ ከሚታሰበው በላይ ረዘም ያለ መሆኑ ተረጋገጠ
ሰኔ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በቅርቡ በጂኦታብ (Geotab) የተደረገ አንድ ጥናት እንዳመለከተው፣ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪዎች የአፈጻጸም ቅናሽ ሳይታይባቸው እስከ 20... read more
በሰራተኞች አድማ ምክንያት አየር መንገዱ በረራዎቹን ለጊዜው አቋረጠ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የካናዳ አየር መንገድ(Air Canada)በአድማ ላይ ያሉ የበረራ አስተናጋጆች ወደ ስራ እንዲመለሱ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ባለመቀበላቸው... read more
የታጁራ ወደብ ተጠቃሚነት ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ በቅድሚያ ኢትዮጵያ የጀመረችዉን የወደብ ባለቤትነት የጥያቄ ሒደት መቋጨት አለባት ተባለ
ታኅሳስ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጅቡቲ በቅርቡ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን መጠቀም እንደምትችል መግለጿ እና በኢትዮጵያ በኩል ግን ፍላጎት እንዳልተንጸባረቀ ማስታወቋ... read more
አሁንም ድረስ በተለያዩ መንገዶች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ሀገራት መኖራቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ሉዓላዊነቷን የሚገዳደሩ የውጭ ሀይሎች ሲገጥሟት እንደነበር ይታወቃል፡፡
ይህ አይነቱን ጣልቃ ገብነት ለማስወገድ የሀገር ሀብትን በአግባቡ መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን... read more
አስከሬኖችን አቀዝቅዞ በማቆየት ቴክኖሎጂው ነፍስ ይዘራባቸዋል ብሎ እየሰራ ያለው ኩባንያ መነጋገሪያ ሆኗል
👉አንድ የጀርመን ስራ ፈጣሪ ኩባንያ ለወደፊት ትንሳኤ ሲል የሰዎችን አስክሬን በማቀዝቀዝ ላይ ይገኛል ተብሏል
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በበርሊን... read more
አሜሪካ ታሪካዊውን የ1 ሳንቲም (ፔኒ) ምርት በይፋ አቆመች
ሕዳር 04 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የዩናይትድ ስቴትስ ሚንት (የሳንቲም ፋብሪካ) ከ230 ዓመታት በላይ ሲያመርተው የቆየውን የ1 ሳንቲም (ፔኒ) ሳንቲም ምርት በይፋ... read more
አፍሪካ የስደተኞች አሃዛዊ መረጃን የሚያጠናክር ግብረ ሃይል ማቋቋሟ የስደተኛ ፖሊሲን ለማዘጋጀት እንደሚጠቅም ተገለጸ
የተሟላ መረጃ በመመዝገብ አስፈላጊውን ጥናት የሚያደርግ አህጉራዊ ግብረ ሃይል በማቋቋም ለስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ በመፍጠር ከሃገራት ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እንደሚረዳ ተገልጿል።
አፍሪካ... read more
ጃፓን ከህዋ የፀሐይ ኃይልን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመቀየር ሙከራ ልታደርግ ነው
መስከረም 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ጃፓን የፀሐይን ኃይል ከምድር ምህዋር ላይ ያለገደብ አሰባስቦ በገመድ አልባ መንገድ ወደ ምድር የማስተላለፍ ታሪካዊ ሙከራ... read more
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሹመትን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ... read more
21 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዘ ነው – ግብርና ሚኒስቴር
ሰኔ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በ2017/18 ዓ.ም የመኸር ወቅት የሚውል 21 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዘ እንደሚገኝ ግብርና... read more
ምላሽ ይስጡ