በሞርጋን ሮጀርስ የዝውውር ኡደት በማንቸስተር ዩናይትድ መቀደማቸውን የተረዱት አርሰናሎች፣ ፊታቸውን ወደ ሞርጋን ጊብስ-ዋይት ማዞራቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች ወጥተዋል