ግንቦት 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ብዙ ሰዎች በአፍንጫቸው የታችኛው ክፍል ላይ አግድም የሆነ መስመር ወይም እጥፋት ሲኖር ይስተዋላል። ይህ ምልክት በሕክምናው ዘርፍ “ትራንስቨርስ ናዘል ላይን” (transverse nasal line) ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ አብዛኛውን ጊዜ የቆዳ ስፔሻሊስቶች ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የአለርጂ ምልክት አድርገው ይወስዱታል።
ይህ መስመር ሊፈጠር የሚችለው “አለርጂክ ሳሉት” በሚባለው ድርጊት ምክንያት ነው። የአፍንጫ ማሳከክ እና መጨናነቅ ያለባቸው ሰዎች ለዓመታት በእጃቸው መዳፍ አፍንጫቸውን ወደ ላይ በመግፋት ሲያሹት፣ ግፊቱ ቆዳው ላይ ዘላቂ የሆነ መስመር እንዲፈጠር ያደርጋል ነው የተባለው።
በአፍንጫዎ ላይ እንዲህ ዓይነት መስመር ካለ፣ የእርስዎ በሽታ የመከላከል ሥርዓት (immune system) ለዓመታት ከአለርጂ ጋር በዝምታ ሲታገል መቆየቱን የሚያሳይ ግልጽ ምልክት ሊሆን ይችላል ተብሏል።
ማሳሰቢያ፦ ይህ መረጃ ለግንዛቤ ያህል ብቻ የቀረበ ነው።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
በመጪው ሰኔ ወር መጨረሻ 21 ባቡር ለተጨማሪ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰማሩ ተጠቆመ
ኅዳር 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከታኅሳስ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ... read more
በቢንቢ ፣ በትንኝ፣ በወባ ትንኝና በመሰል ነገሮች የቫይራል ሄሞራጂክ ፊቨር መተላለፍያ መንገዶች እንደሆኑ የጤና ባለሙያዎች እየተናገሩ ይግኛሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ Hemorrhagic Fever (ሄሞራጂክ ፊቨር) መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል እኛም ይህ... read more
ትራምፕ ስለጤናቸው ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ
👉 ‘በሕይወቴ እንደ አሁን ጤንነት ተሰምቶኝ አያውቅም’ ብለዋል
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የጤና ሁኔታቸው እያሽቆለቆለ ነው በሚል... read more
በአደባባይ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በህግ እውቅና የሌላቸው አርማዎች መጠቀም እና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክትን ማስተላለፍ እንደማይፈቀድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተለያዩ መንገዶች የጥምቀት በዓል አላማን የማያንጸባርቁ ድርጊቶችን መፈጸም እንደማይቻል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለመናኸሪያ ሬዲዮ... read more
ዳሰሳየአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድልና ስጋቱ
https://youtu.be/nV0MajqiGnc
read more
በክልሉ በፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተሃድሶ ኮሚሽን ስልጠና ዳግም መጀመሩ ተገለጸ
በትግራይ ክልል ከ75,000 በላይ የሚገመቱ የቀድሞ ታጋዮችን ትጥቅ የማስፈታትና በዘላቂነት ወደ መደበኛ ሕይወት ለማስገባት የታቀደው የተሃድሶ ሥልጠና በክልሉ በተፈጠረው የፖለቲካ... read more
የጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
በዚህም መሰረት፦
አቶ ቻም ኡቦንግ፦ የክልሉ አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ
2.አቶ ኮንግ ጆክ፦ የክልሉ ከተሞች ፕላን ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር
3.አቶ ሙሴ... read more
የሕንድ አየር መንገድ ከደረሰበት አደጋ በኋላ ዓለም አቀፍ በረራዎቹን መቀነሱ ተገለጸ
ሰኔ 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሕንድ ብሔራዊ አየር መንገድ የሆነው ኤር ኢንዲያ (Air India)፣ ባለፈው ሳምንት ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኑ ላይ... read more
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ መፍትሄ ሊያመጣ ያልቻለው ፖለቲካውን የሚዘውሩት አካላት ከህዝባዊነት ይልቅ ድርጅታዊ አስተሳሰብ ላይ በመጠመዳቸው ነው ተባለ
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተከናወነው የሰላም ስምምነት ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለው እሳቤ በተግባር የተረጋገጠበት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት ሲጠቀስ ቆይቷል፡፡
በ38ኛዉ... read more
2ኛው ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ መስከረም 21 በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል ተባለ
መስከረም 08 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከሃምሳ ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሁለተኛው ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ መስከረም 21 ቀን 2019... read more
ምላሽ ይስጡ