ጥቅምት 30 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኒውዚላንድ የሚገኘውን ታዋቂውን የታራናኪ ተራራ (Mt Taranaki) በላይኛው ሰማይ ላይ ከሚያልፉ የሳተላይት ብርሃኖች ጋር አጣጥሞ በካሜራው ያስቀረው ፎቶግራፈር ብሬንዳን ላርሰን፣ አሁን ደግሞ የሰውን ዓይን እውነተኛ እይታ የሚያስጠጋ አዲስ ጨለምለም ያለ የምስል ስሪት ይፋ አድርጓል።
ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይራል የተሰራጨ አስደናቂ ምስል ከሁለት ሰዓታት በላይ የፈጀ የሳተላይት እንቅስቃሴዎች ስብስብ ውጤት ሲሆን፣ የካሜራው ሌንስ የሰው ዓይን ሊያያቸው የማይችላቸውን በርካታ ጥቃቅን ዝርዝሮች አጉልቶ አሳይቷል።
ምስሉ ይፋ ከሆነ በኋላ ከብሪታንያ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ አሜሪካ እና ካናዳ ከተውጣጡ ታዋቂ ሚዲያዎች ከፍተኛ ሽፋን ያገኘ ሲሆን፣ በርካታ የፎቶግራፍ አፍቃሪዎችም ምስሉን በስፋት እየገዙት ይገኛሉ።
በመጀመሪያ አካባቢ ምስሉ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተሰራ ነው የሚሉ ውንጀላዎች ተነስተው የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን የሥራው እውነተኛነት ተረጋግጦ ይልቁንም በርካታ ሰዎች በ AI የተቀየዱ ተመሳሳይ ምስሎችን ያለፈቃድ ማሰራጨት ጀምረዋል።
ፎቶግራፈሩ ይህ ምስል በፈጠረው አዎንታዊ ተፅዕኖና ሰዎች በፍጥነት እየተቀየረ ስላለው የሌሊት ሰማያችን ትኩረት ሰጥተው እንዲወያዩ በማድረጉ ትልቅ ደስታ እንደተሰማው ገልጿል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶችን የማጠናከሪያ ትምህርት ከመስጠት ባለፈ በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ ያሉ ክፍተቶችን መፈተሸ ይገባል ተባለ
ሐምሌ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 700 ያህል... read more
በአንዳንድ ተቋማት ስር ያሉ አሰሪዎች ለሰራተኞቻቸው ጥብቅና በመቆማቸው ብቻ ከስራ ገበታቸው የመፈናቀል አደጋ እያጋጠማቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ገለጸ
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን /ኢሰማኮ/ በአንዳንድ ተቋማት ስር የሚገኙ አሰሪዎች ለሰራተኞቻቸው ጥብቅና በመቆማቸው ብቻ ከስራ ገበታቸው የመፈናቀል አደጋ እያጋጠማቸው መሆኑን... read more
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ አገራት እንደ ማዕድን ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶች ስለምን የግጭት የስዕበት ማእከል ሆኑ? በአስተዳደር እና የህግ ማዕቀፍ ችግር ወይስ የተፈጥሮ ሀብቱ በባህሪው ግጭትን ሳቢ ስለሆነ?
አፍሪካ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራትም ሀብቱን ለልማት አውሎ የዜጎችን ሕይወት መቀየር፤ አህጉሪቱንም ከድህነት ማውጣት ግን አለመቻሉን የአህጉሪቱን ጉዳይን በቅርበት የሚከታተሉ... read more
የቻይና አዲስ የስለላ ቴክኖሎጂ እስከ 1.6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ ክፍት መጽሐፍትን ማንበብ እንደሚችል ተነገረ
ሐምሌ 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቻይና እስከ 1.6 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የሚገኙ ክፍት መጽሐፍትን ማንበብ የሚችል አዲስ የስለላ ቴክኖሎጂ... read more
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሰራተኞችን ስራ ለማቆየት ደመወዛቸውን ቀንሰው ከፓይለቶች ያነሰ ገቢ እንዲያገኙ ማድረጋቸው ተገለጸ
ሐምሌ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጃፓን አየር መንገድ (Japan Airlines - JAL) ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ሃሩካ ኒሺማትሱ፣ የኩባንያውን ሰራተኞች... read more
የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ
የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት... read more
በጃካርታ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መስጊድ ውስጥ በተከታታይ ፍንዳታዎች ቢያንስ 54 ሰዎች ቆሰሉ
ጥቅምት 28 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ በሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው መስጊድ ውስጥ ባልታወቀ... read more
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለስም እንዲኖር፤ በተግባር ግን እንዳይሰራ እየተደረገ ነው ተባለ
ባለፉት ጊዜያት ምክር ቤቱ በሀገራዊ የፖለቲካ፤ ማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያወጣቸው የአቋም ሪፖርቶች እንደነበሩ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ዛሬ ላይ ምክር ቤቱ... read more
ያልተገባ ዋጋ በሚጠይቁ እና ሳይደራጁ በህገ ወጥ መልኩ በሚሰሩ ጫኝ እና አውራጆች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው መሆኑ ተገለጸ
ታኅሳስ 03 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ተደራጀተው እና ሳይደራጁ ከህግ አግባብ ውጪ በጫኝ እና አውራጅ ስራ የተሰማሩ... read more
የሞት ቅጣትን የሚተገብሩ ሃገራት
የሞት ቅጣት አሁንም በበርካታ የዓለም ሀገራት ውስጥ ተግባራዊ የሚደረግ የቅጣት አይነት ነው። ምንም እንኳን አብዛኞቹ ሀገራት የሞት ቅጣትን ሙሉ በሙሉ... read more
ምላሽ ይስጡ