መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን፣ ገበያዎችን፣ ንግዶችን፣ ባለሀብቶችን፣ ቴክኖሎጂን፣ ባህልን እና ማህበረሰቦችን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ዓመታዊ መድረክ መሆኑን የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታውቋል። ይህ ሁነት ባለሀብቶችን፣ ዓለም አቀፍ አጋሮችን፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን፣ የፈጠራ ኢንዱስትሪዎችን እና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማገናኘት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል። እንዲሁም ከምሥራቅና ከአፍሪካ ቀንድ፣ ከምዕራብ አፍሪካ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከመካከለኛው ምሥራቅ፣ ከእስያ፣ ከአውሮፓና ከሰሜን አሜሪካ የተውጣጡ ከ20 በላይ ሀገራትና ከ100 በላይ ተሳታፊዎች ይገኙበታል ተብሏል። የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 19 እስከ 21/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተጠቅሷል። በሦስቱ ቀናት ውስጥ የቱሪዝም ኤክስፖ፣ የንግድና የፓናል ውይይት፣ የባህል ማስተዋወቅ፣ የሽልማት መርሃ ግብርና ሌሎችም ሁነቶች እንደሚካሄዱበት ተመልክቷል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
የጦር መሳሪያዎችን በአግባቡ ማስተዳደር የሚያስችል አሰራር እየተቀረጸ ነዉ ተባለ
ታኅሳስ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝዉዉር በየጊዜዉ እየጨመሩ ካሉ ህገ-ወጥ ድርጊቶች መካከል እንደሆነ ይገለጻል፡፡
የፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽን የህዝብ... read more
የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሲከበር በመረዳዳት እና በመተሳሰብ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
ግንቦት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሲከበር በመረዳዳት እና በመተሳሰብ ሊሆን እንደሚገባ ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስተያየታቸውን የሰጡ የሃይማኖት... read more
ሞሮኮ ከአለም ዋንጫ ዝግጅት ጋር በተያያዘ በርካታ ውሾችን እየገደለች እንደምትገኝ ተገልጿል
ሕዳር 04 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) ሞሮኮ ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት በሺዎች የሚቆጠሩ ውሾችን በመንገድ ላይ በመግደል መከሰሷም ተሰምቷል።
የ2030 የዓለም ዋንጫን... read more
የዲጂታል ነዋሪነት መታወቂያ ሕትመትና ሥርጭት ወደ 60 አዳዲስ ወረዳዎች ሊስፋፋ መሆኑ ተገለጸ
ነሐሴ 08 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በቀጣዮቹ 6 ወራት ውስጥ የዲጂታል ነዋሪነት መታወቂያ ሕትመትና ሥርጭትን ወደ 60 አዳዲስ ወረዳዎች ለማስፋፋት ዝግጅት... read more
ሰበር ዜና፦ ጃፓን “መጠኑ የማይታወቅ” ጥይት የሚተኩስ አዲስ የሌዘር መሣሪያ ይፋ አደረገች!
ሚያዚያ 12 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የጃፓን ባህር ኃይል የጦርነትን ታሪክ ሊቀይር የሚችል እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአየር ላይ እያሉ የማውደም አቅም... read more
ሩሲያ የድሮን ስጋትን የሚቀይር አዲስ ጥይት ሰራች
👉ከአውቶማቲክ ጠመንጃ ሲተኮስ ወደ ሦስት ተከፍሎ ድሮኖችን የሚያሳድደው “ምኖጎቶቺዬ” በጦር ሜዳ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው! ሐምሌ 03 ቀን... read more
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ24 ማለፉ ተገለጸ
👉እሳቱ ዛሬም ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ ከተማ በተከሰተው ሰደድ... read more
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለአየር ክፍሉ ወሳኝ ሚና መወጣት የሚችሉ 114 የኤርናቪጌሽን ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ
ነሐሴ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ዘርፉ አሁንም በቂ የሰው ሀይል ስለሌለው ክፍተቶቹን ለመሙላት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሲቪል አቬየሽን... read more
በመላው ሀገሪቱ የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የሚታዘቡ ከ1 ሺህ በላይ አካል ጉዳተኞች መዘጋጀታቸው ተገለጸ
ግንቦት 04 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ ካመለከቱ ድርጅቶች መካከል 55ቱ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፈቃድ ማግኘታቸው ይታወቃል።... read more
የኢራን ፎርዶው የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም ጥገና ሥራ ሲከናወን የሚያሳዩ አዳዲስ የሳተላይት ምስሎች ይፋ ሆኑ
ሰኔ 23 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) በእስራኤል እና በዩናይትድ ስቴትስ የአየር ጥቃቶች ጉዳት ደርሶበት በነበረው የኢራን ፎርዶው የዩራኒየም ማበልጸጊያ ተቋም... read more
ምላሽ ይስጡ