Related Posts

28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ
28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡
የባንኩ ሪፖርት... read more
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 1.5 ሚሊየን የሚጠጉ ጎብኚዎች ወደ ላሊበላ ከተማ ያቀናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ
ታኅሳስ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በዚህ ባለንበት ወርሃ ታህሳስ መጨረሻ ላይ የሚከበረዉን የገና በዓል በስፋት ከሚከበርባቸው ቦታዎች መካከል አንዱ የላሊበላ... read more

በ80 ዓመት አዛውንት እናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ በ80 ዓመት አዛውንት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ10 ዓመት ፅኑ... read more
የማሳጅ ቤቶች ስራ እና የነዋሪው ቅሬታ
👉
https://youtu.be/Ergmq7Iigxw
read more

♻️የፕሮግራም ማስታወሻ
ቅዳሜ ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም በመናኸሪያ እንግዳ ፕሮግራማችን የወጋገን ባንክ ፕሬዝደንት አክሊሉ ወበት ዶ/ር እንግዳችን በመሆን የህይወት ተሞክሮና ልምዳቸውን... read more

የብሪክስ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ ከአዳዲስ የገንዘብ ምንጮች ተጠቃሚ እንድትሆን እና በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሳትፎ ለማሳደግ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው ተገለጸ
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል አገራት ልማት ባንክ (New Development Bank) አባል ለመሆን በይፋ ጥያቄ ማቅረቧ ተገልጿል። ጥያቄው ተቀባይነት ካገኘ ኢትዮጵያ ለተለያዩ... read more

ደመወዝ ያልተከፈላቸው የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ቅሬታ
👉የጣና በለስ #ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚተዳደር ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመብራት የሃይል መቆራረጥና በአገዳ ምርት እጥረት ምክንያት... read more

በአፍርካም ሆነ እንደ ኢትዮጵያ ስደትን ለመቀነስ እና ተመላሾችን ለማቋቋም ጠንካራ የፋይናስ አማራጭ መዘርጋት እንደሚገባ ተጠቆመ
ስደትን ለማስቆምና ከስደት ተመላሾችን ለማቋቋም አጋዥ አካላት እንደሚያስፈልጉ የካርቱም ፕሮሰስ በተሰኘ በስደትና ከስደት ተመላሾች ዙሪያ የሚሰራ ተቋም ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ... read more
ህዝቡን ማወያየት አልቻልንም ያሉ እንደራሴዎችና የክልሉ ምላሽ
https://youtu.be/1rmEngeMVGk
read more

በመዲናዋ ለአረንጓዴ ስፍራ ተብሎ ከተከለለው መሬት 42 ሄክታር የሚሆነው ከታለመለት አላማ ውጭ እንደዋለ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አደረግሁት ባለው የዳሰሳ ጥናት በመዲናዋ የተወሰኑ የአረንጓዴ ስፍራዎች ለታለመላቸው አላማ እየዋሉ እንዳልሆነ... read more
ምላሽ ይስጡ