Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ55ኛ መደበኛ ስብሰባው በርካታ ረቂቅ አዋጆችን፣ ፖሊሲዎችንና ደንቦችን አጸደቀ
ግንቦት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባው ሀገራዊ ኢኮኖሚን፣ ማኅበራዊ ልማትንና...
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እንዲዘግቡ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጋዜጠኞች ፈቃድ ማግኘታቸውን ቦርዱ ገለጸ
ግንቦት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዘገባ ሥራ ለሚያከናውኑ 1 ሺህ 814 ጋዜጠኞች እና ለ22...
ቦርዱ በታገዱ ጣቢያዎች በምርጫው ዕለት ምዝገባ እንደሚካሄድና የነፃ ስልክ መስመር መዘጋጀቱን አስታወቀ
ግንቦት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሕግ መተላለፍ ምክንያት የመራጮች ምዝገባ በታገደባቸው አካባቢዎች፣ በድምፅ መስጫው ዕለት የመራጮች...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።