ሕዳር 11 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) ኢራን የአሜሪካን የባሕር ላይ እገዳ በቀጥታ ለመገዳደር የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን እያዘጋጀች መሆኑን እና የአሜሪካ ኃይሎች የመርከቦቹን እንቅስቃሴ ለማስቆም ወይም ለማደናቀፍ የሚሞክሩ ከሆነ በባሕረ ሰላጤው ሀገራት የነዳጅ ተቋማት ላይ የአጸፋ ጥቃት እንደምትሰነዝር ማስጠንቀቋን የፋርስ ዜና ወኪል እና የመርከብ ክትትል ተቋሙ (TankerTrackers) ዘገቡ።
እንደ ዘገባዎቹ ከሆነ ቴህራን በመርከቦቿ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ በባሕሬን፣ በኩዌት፣ በኦማን፣ በኳታር፣ በሳዑዲ ዓረቢያ እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሚገኙ የነዳጅ መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ያደረገ ምላሽ እንደሚያስከትል አስጠንቅቃለች።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በባሕረ ሰላጤው አንድ መርከብ ከሌላ መርከብ ጋር በመገናኘት (Ship-to-ship transfer) የኢራንን ድፍድፍ ነዳጅ መጫን መጀመሩን TankerTrackers አስታውቋል። ይህ መርከብ ጉዞውን ማጠናቀቅ ከቻለ፣ አሜሪካ ባለፈው ሐምሌ ወር የባሕር ላይ እገዳውን ከጣለች ወዲህ የኢራንን ነዳጅ ወደ ውጭ የጫነ የመጀመሪያው መርከብ ይሆናል።
የኢራን ማስጠንቀቂያ በባሕረ ሰላጤው ቀጣና የሚገኙ የኃይል መሠረተ ልማቶችን አደጋ ላይ የሚጥልና ሰፋ ያለ ወታደራዊ ፍጥጫ ሊቀሰቅስ የሚችል ስጋት መፍጠሩ ተመላክቷል። በቀጣናው ያለው ወታደራዊ ውጥረት እንደቀጠለ ሲሆን፣ በቀጣዮቹ ሰዓታት ውስጥ አዳዲስ ክስተቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ይጠበቃል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ሰላም ለመፍጠር ከፑቲን ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረግ በጣም ውጤታማው መንገድ ነው👉ዘለንስኪ
ነሐሴ 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ቀጥተኛ ድርድር ማድረግ የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ... read more
በጎርፍ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል
ሰኔ 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በቻይና ጉይዙ ግዛት ባደረሰው ከባድ ጎርፍ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። ጎርፉ ወደ ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ... read more
አርኪኦሎጂስቶች በፔሩ 3ሺህ 500 ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ከተማ ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ
ሰኔ 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) አርኪኦሎጂስቶች በፔሩ ሰሜናዊ ባራንካ ግዛት ውስጥ ጥንታዊ ከተማ ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።
3ሺሕ 500 ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረው ፔኒኮ... read more
ተመሳሳይ የተደረገው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ዝርዝር ከዚህ ቀደም ያጋጥም የነበረውን የበጀት እጥረት እንደፈታ ተገለጸ
ሕዳር 05 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ዓመት ጀምሮ በሃገሪቱ ያሉ ሁሉም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተማሪዎቻቸው የሚያቀርቡት የምግብ አይነት... read more
አፍሪካ የስደተኞች አሃዛዊ መረጃን የሚያጠናክር ግብረ ሃይል ማቋቋሟ የስደተኛ ፖሊሲን ለማዘጋጀት እንደሚጠቅም ተገለጸ
የተሟላ መረጃ በመመዝገብ አስፈላጊውን ጥናት የሚያደርግ አህጉራዊ ግብረ ሃይል በማቋቋም ለስደተኞች ዘላቂ መፍትሄ በመፍጠር ከሃገራት ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እንደሚረዳ ተገልጿል።
አፍሪካ... read more
የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ፡ በነፃነት፣ በኢኮኖሚ እና በፀጥታ ተግዳሮቶች መካከል
ሙሉ ዘገባውን ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ
በተጠናቀቀው የበጀት አመት መገናኛ ብዙሃን መረጃ ለህዝቡ በተለያዩ አማራጮች ከማሻገር ባለፈ የነበራቸው አዎንታዊ እና አሉታዊ ሚና... read more
በስፔን ከ39,000 ሄክታር በላይ መሬት በሰደድ እሳት ተቃጥሏል ተባለ
👉በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሰደዳቸውም ተመላክቷል
ነሐሴ 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ስፔን ውስጥ ከ39,000 ሄክታር በላይ የሚሆን መሬት በሰደድ እሳት መቃጠሉን የሀገሪቱ... read more
በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ የፌደራል አጀንዳ መረጣና ምክክር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ
ኅዳር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ የፌደራል አጀንዳ መረጣና ምክክር ሊጀምር መሆኑን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመናኸሪያ ሬዲዮ... read more
ኮንዶም ላይ ተጥሎ የነበረው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ መወሰኑ ተገለጸ
ኅዳር 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሃገራችን የኮንዶም አቅርቦት እጥረት መኖሩን ተከትሎ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት እየጨመረ እንዳለ ይገለጻል።
የኤች አይ... read more
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) በታሊባን መሪና ዋና ዳኛ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ
ሐምሌ 02 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በአፍጋኒስታን በሚገኙ የሴቶችና ልጃገረዶች መብቶች ላይ ከፍተኛ ጥሰት ፈጽመዋል በሚል በታሊባን... read more
ምላሽ ይስጡ