ጥቅምት 30 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቤትዎ ጠቦብዎት ተጨማሪ ክፍል ለመገንባት ማሰብ ብቻውን በሲሚንቶ፣ በአሸዋ፣ በጡብ እና በወራት የግንባታ ጫጫታ የታጀበ አስጨናቂ ሂደት ሆኖ ይታሰባል። አሁን ግን ይህንን የቆየ አሰራር ሙሉ በሙሉ የሚቀይር አስደናቂ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጥቷል!
«ኦፐስ ፖድ» (Opus Pod) የተባለ የኔዘርላንድስ ኩባንያ ሙሉ በሙሉ በፋብሪካ ውስጥ የተገጣጠሙ ውብና ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ክፍሎችን እያመረተ ለገበያ አቅርቧል። የዚህ ቴክኖሎጂ ዋና አስደናቂ ነገር ክፍሎቹ በግቢዎ ውስጥ በድንጋይና በሲሚንቶ የሚገነቡ ሳይሆን፣ በፋብሪካ ውስጥ ተሰርተውና ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው በቀጥታ በጭነት መኪና ወደ እርስዎ ግቢ የሚመጡ መሆናቸው ነው። በክሬን ታግዘውም በሚፈለገው ቦታ ላይ በቀላሉ ያርፋሉ።
እነዚህን ክፍሎች በፋብሪካ ውስጥ ለማዘዝ፣ ለመንደፍና ለማምረት ከ12 እስከ 16 ሳምንታት የሚፈጅ ቢሆንም፤ ወደ መኖሪያ ግቢ መጥተው የሚተከሉበት እና የኤሌክትሪክ እንዲሁም የሌሎች መገልገያዎች መስመር የሚገናኝበት የመጨረሻው ምዕራፍ ግን ከ24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወይም በአንድ የሥራ ቀን ውስጥ ይጠናቀቃል!
ይህም ማለት ያለምንም የግንባታ ጫጫታ፣ አቧራ እና የፍርስራሽ ውጣ ውረድ በአንድ ጀምበር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነ ተጨማሪ መኝታ ቤት፣ ቢሮ ወይም የመዝናኛ ክፍል ማግኘት ይቻላል ማለት ነው።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ተገቢውን የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ የሚያገኙት 2.8 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ናቸው ተባለ
ሰኔ 12 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በንፅህና መጠበቂያ እጥረት እና በግንዛቤ ክፍተት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚቀሩ ሴት ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
ለወር... read more
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በሚከሰት የአካባቢ መዛባት የህዝብ ጤና እና የማህበራዊ ህይወት ስጋት እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ
ጥቅምት 17 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአየር ንብረት መበላሸት ያስከተለው የኡደት መዛባት ወቅቶች የጠበቁትን የዝናብና የፀሐይ መጠን በማሳጣት ለድንገተኛ ጎርፍ፣ ለተደጋገመ... read more
በሰዓት 400 ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል ማምረት የሚችለው “ዮ ሆልዲንግ” በዓመቱ መጨረሻ ምርቱን ወደ ውጭ ለመላክ ማቀዱን አስታወቀ።
መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል "ቦረዳ ወረዳ" የድንጋይ ከሰል ማምረትና ማጠብ ሥራ ላይ የተሰማራው ዮ... read more
በዘመቻ በተደረገው የፖሊዮ ክትባት በ4 ቀናት ውስጥ ከ13 ሚሊየን በላይ ህፃናት መከተባቸው ተገለጸ
ህፃናት ላይ የሚከሰተውን ፖሊዮ እና ተጓዳኝ በሽታዎችን ለመቀነስ ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከየካቲት 14 እስስ 17 ቀን 2017... read more
በኢትዮጵያ በቀን ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሊትር በላይ ቤንዚን እና ከ8 ሚሊየን ሊትር በላይ ናፍጣ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ተገለጸ
ጥር 01 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ በየቀኑ ከ3 ሚሊየን ሊትር በላይ የቤንዚን ፍላጎት መኖሩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሀገሪቱ የነዳጅ... read more
በመስቀል ዋዜማ 19 የጉራጌ ዞን መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚው በአቶ አንዋር አብራር በኩል ባወጣው ይፋዊ የሚዲያ... read more
በሕፃፅ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የተላከው የዕርዳታ እህልና ገንዘብ የት ገባ?
ታህሳስ 14 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሕፃፅና አካባቢው በመጠለያ የሚገኙ ማህበረሰቦች በከፍተኛ የረሃብና የችግር አዙሪት ውስጥ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ላለፉት አራት... read more
የዳንጎቴ ፕሮጀክት 10 በመቶ ድርሻ ለኢትዮጵያውያን ክፍት መሆኑ ለሀገር ውስጥ አልሚዎች የኢኮኖሚ ተሳትፎን ለማስፋት ዕድል ይፈጥራል ተባለ
ጥቅምት 11 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ)በዳንጎቴ ፕሮጀክት ላይ ኢትዮጵያውያን 10 በመቶ የኢንቨስትመንት ድርሻ እንዲኖራቸው መገለፁ ይታወሳል።
ኢትዮጵያውያን በትላልቅ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ውስጥ ተሳትፎ... read more
በአሜሪካ ፍሎሪዳ አንድ ታራሚ የብረት ካቴናን በባዶ እጁ ሰባበረ
መጋቢት 08 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በፍሎሪዳ ግዛት ማርቲን ካውንቲ በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ የሚገኝ አንድ ታራሚ፣ ለአንድ ሰው የማይታመን በሚባል... read more
የብሔራዊ(ፋይዳ) መታወቂያ ግቡን ያሳካ ይሆን?
👉
https://youtu.be/ymBoRiredhU
read more
ምላሽ ይስጡ