የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማንሳት የሰጡት አስተያየት አሁንም የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን መነጋገሪያ ሆኗል።
ጉዳዩን ትኩረት ውስጥ የከተተው ዋናው ምክንያት ደግሞ ከተነሳላቸው አንገብጋቢ ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው። ፕሬዚዳንቱ «ኢራን የኑክሌር መሣሪያ እንዳይኖራት ዓለም አቀፍ ማዕቀብና ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገባት ባለበት ሁኔታ፣ ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት ስትሆን ለምን ዝም ተባለ?» የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል።
ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ትራምፕ፣ የሰሜን ኮሪያን የኑክሌር አቅም በመጠኑ አሳንሰው በማቅረብ ከሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ አውን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸዋል። መሪውንም በ«ጓደኛ»ነት በመጥቀስ ዲፕሎማሲያዊ አካሄዳቸው ከቀድሞው የሀገራቸው መስመር የተለየ መሆኑን በድጋሚ አሳይተዋል።
ይህ የፕሬዚዳንቱ ንግግር በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረክ ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስከተለ ይገኛል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ ከግብጽ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ ሴናተር በ11 ዓመት እስራት መቀጣታቸው ተነገረ
ጥር 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ የቀድሞው የኒው ጀርዚ ሴናተር ቦብ... read more
የንግድ ፈቃድ ኪራይ ይቻላል?
👉
https://youtu.be/f0f38SnZFJg
read more
የዓለም የቱሪዝም ቀን ሲከበር ለሰው ሰራሽ አስተውሎትና ለዲጂታል ቴክኖሎጂው ሚና ልዩ ትኩረት እንደሚደረግ ተገለጸ
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የዓለም የቱሪዝም ቀን ሲከበር ዘመኑ የደረሰበት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ለቱሪዝሙ ዘርፍ የሚያመጣው... read more
አንድ መርማሪ በግዴታ ስራ ላይ እያለ ከአቅሙ በላይ በሆነ መንገድ ከግድያ ውጪ ማንኛውንም ወንጀል ከፈፀመ ተጠያቂ የማይሆንበት አንቀጽ በምክር ቤት ጸደቀ
👉ይህ አይነቱ አንቀጽ ዜጎችን ለሰብዓዊ መብት ጥስት የሚያጋልጥ ነው ሲሉ የምክር ቤት አባላት ተቃዉሟቸዉን ገልጸዋል፡፡
ሰኔ 10 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሕዝብ... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more
ቅዱስ ሲኖዶስ ለትግራይ አህጉረ ስብከት ለሚገኙ አባቶች ካህናትና ምእመናን ያልተቋረጠ የሰላም ጥሪውን አስተላለፈ
ጥቅምት 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ይህ የተገለፀው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መጠናቀቁን ተከትሎ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ... read more
በክልሉም ሆነ በጎንደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ባለመሰጠቱ በህክምናው ዘርፍ ተግዳሮት እየተፈጠረ ነው ተባለ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናትም ሆነ የአዋቂዎች የልብ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎች እና ህክምናው... read more
ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው ተገለጸ
አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ሁሉም ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ሀብቴ... read more
በበየነ መረብ የሚሰጠው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና በሙከራ ፈተና ወቅት የሶፍትዌር ችግር ማጋጠሙ ተገለጸ
👉የትምህርት ፈተናዎችና ምዘና አገልግሎት በበኩሉ በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮምፒውተር ድጋፍ ሰጪ ቡድን አቋቁሞ ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ገልጿል::
በሞዴል ፈተና ወቅት... read more
የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት አባላት ሚሊሻዎች ተመጣጣኝ ያልሆኑ እርምጃዎችን እየወሰዱ ህዝቡን እያማረሩ ነዉ ሲሉ ተናገሩ
የካቲት 04 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት ቅዳሜ እና እሁድ መደረጉ ይታወቃል፡፡በምክር ቤት ዉሎም በክልሉ ያሉ የተለያዩ ችግሮች... read more
ምላሽ ይስጡ