መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ፀዳለ ተክሉ የዚህ ዓመት የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ምዝገባ እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ አስታውቀዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሃ ግብርን በተመለከተ በተዘጋጀው የመረጃ ሳምንት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እውን እንዲሆን ለማድረግ አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች መካተታቸውን ይፋ አድርገዋል። በተጨማሪም ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት እየሰጠ እንደሆነና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን ከፍ ለማድረግ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ እያሰለጠነ መሆኑን አመልክተዋል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሃብታሙ ሙሉጌታ በበኩላቸው ተቋሙ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት ባለፈው ዓመት አሥራ አንድ የትምህርት መስኮች መከፈታቸውን አስታውሰዋል። በተለይም AI ፣ Cyber Security፣ Robotics እና EV (ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ) የመሳሰሉ የትምህርት መስኮችን መጀመራቸውን በመግለጽ፣ በዚህ ዓመትም ይህንኑ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ዶክተር ሃብታሙ አስታውቀዋል፡፡ ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
በአዲስ አበባ ከተማ እየተስተዋለ ያለዉ የነዳጅ እጥረት ከዛሬ ጀምሮ እንደሚፈታ ተገለጸ
ባለፉት ቀናት በመዲናዋ ነዳጅ ማደያዎች ላይ የነዳጅ እጥረት በማጋጠሙ ረጃጅም ሰልፎች በየማደያዎች ተስተዉሏል።
ይህንን መነሻ በማድረግ መናኸሪያ ሬድዮ የአዲስ አበባ ንግድ... read more
የእስራኤል እና የኢራን ጦርነት የዛሬ አዳራቸው ሲዳሰስ🔰
የእስራኤል እና የኢራን ጦርነት ዛሬም ቀጥሎ የነበረ ሲሆን፣ የሁለቱም ወገኖች ጥቃቶች በርካታ ጉዳት እና የሰዎች ህይወት መጥፋት አስከትለዋል።
♻️የእስራኤል ጥቃቶች በኢራን... read more
ክልሎች የቱሪዝም ኢንቨስትመንትን መሳብ እና የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን ቁጥር ማሳደግ ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ
መስከረም 21 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የቱሪዝም ዘርፉን አሁን ካለበት ይበልጥ ለማሳደግ ክልሎች መስራት እንደሚጠበቅባቸው የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጻል።
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እንደገና... read more
የሰላም ካውንስሉ የክልሉን ቀውስ ለመፍታት የሄደበት ርቀት አመርቂ አለመሆኑ ተገለጸ
Conflict Management and African Politics በሚለው መጽሃፉ ላይ ቴረንስ ላዮንስ ሲጠቅስ ፡ የአመለካከት ልዩነት፣ መቃረን፣ አለመግባባት ወይም መረጋጋትና አንድነትን የሚያጠፋና ያጠፋ እንደሆነ... read more
በቀጣይ ሁለት ሳምንታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ እንደሚጀመር ተገለጸ
ኅዳር 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ሁለት ሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በይፋ... read more
ከኢራን የተሰነዘረውን የደህንነት ስጋት ተከትሎ አሜሪካ 13 የጦር አውሮፕላኖቿን ከእንግሊዝ ጦር ሰፈር አስወጣች
ሕዳር 02 ቀን 2019(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከኢራን ጋር የተያያዘ የደህንነት ስጋት መደቀኑን የሚያሳይ መረጃ በመድረሱ ምክንያት የአሜሪካ ጦር ቢያንስ 13 የሚሆኑ... read more
የጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ቁጥጥር አዋጅ እንዲጸድቅ የሲቪል ማህበረሰቡ ከፍተኛ ድጋፍ ሰጠ
ጥቅምት 20 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ የሚያስከትለው የጤና ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በጤናማ ያልሆነ አመጋገብ... read more
ጥይት የማያስመታ ቁሳቁስ ተፈጠረ
👉ሳይንቲስቶች ጥይቶችን የሚያቆም እጅግ ቀጭን የአልማዝ ጥንካሬ ያለው ቁሳቁስ ፈጠሩ
ሐምሌ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ሳይንቲስቶች ጥይቶችን የማቆም አቅም ያለው፣ እንደ አልማዝ... read more
በቀን 130 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ መስጠት የሚያስችል የከርሰ ምድር ውሃ የማልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ
መስከረም 07 ቀን 2019ዓ.ም.(መናኸሪያ ) በአዲስ አበባ ከተማ እያደገ የመጣውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ፍላጎት እና ያለውን የአቅርቦት ክፍተት ለማሻሻል የአጭርና... read more
ሳውዲ አረቢያ ከኑክሌር ሀያሏ ፓኪስታን ጋር ስምምነት ተፈራረመች፡ ለእስራኤል መልእክት መሆኑ ተጠቆመ
መስከረም 08 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የሳውዲ አረቢያ መንግስት ከኑክሌር የታጠቀችው ፓኪስታን ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት መፈራረሙ ተዘግቧል። ይህ ስምምነት በጂኦፖለቲካዊው መድረክ... read more
ምላሽ ይስጡ