መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ በደረሱበት ወቅት በፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የጋራ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆንበትን መድረክ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
ዓለምን ያናወጠው የነዳጅ ቀውስ፤ ስሪላንካ ረቡዕን ዝግ አደረገች፣ ሌሎች የእስያ አገራትም አስቸኳይ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው
መጋቢት 09 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በመካከለኛው ምስራቅ ሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ አካባቢ የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ውጥረት በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ቀውስ... read more
በመዲናዋ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ከ200 ማለፋቸው ተገለጸ
በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደረውን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ያለበትን የኑሮ ጫና ለማቅለል በመንግስት የተቋቋሙት የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ከ200 ማለፋቸውን የአዲስ አበባ... read more
በጎርፍ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል
ሰኔ 20 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በቻይና ጉይዙ ግዛት ባደረሰው ከባድ ጎርፍ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። ጎርፉ ወደ ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ... read more
በቴሌግራም የተደራጀ የወሲብ ወንጀል መሪ በደቡብ ኮሪያ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት
ሕዳር 15 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በደቡብ ኮሪያ፣ በታዋቂው የቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የጾታ ወንጀል ድርጊቶችን ሲያደራጅ የነበረው የወንጀል ቡድን መሪ የዕድሜ ልክ... read more
አውስትራሊያ ከእሙ አእዋፍ ጋር ያደረገችውና በሽንፈት የተጠናቀቀው አስገራሚው “የእሙ ጦርነት”
ነሐሴ 22 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በታሪክ ሰነዶች ውስጥ ሰፍረው ከሚገኙ እጅግ አጃኢብ የሚያስብሉ ክስተቶች መካከል አውስትራሊያ በ1932 እ.ኤ.አ ከሰራዊቷ በተጨማሪ... read more
ያለፓስፖርት የማይንቀሳቀሱት የአየርላንድ ላሞች
ነሐሴ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አየርላንድ የእንስሳት እርባታን እና የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከፍ ያለ ትኩረት በመስጠት ትታወቃለች። ከዚህም አንዱ የላሞች ልዩ... read more
የገና በዓልን ተከትሎ 6 ቀለል ያሉ አደጋዎች መከሰታቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ
ታኅሳስ 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የገና በዓልን ተከትሎ 6 ቀለል ያሉ አደጋዎች መከሰታቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር... read more
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠ 10 ዓመት እንዳለፈው ተገለጸ
ሰኔ 11 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ መገኛ በሆነው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስር ካሉ ዞኖች መካከል አንዱ በሆነው ካማሺ... read more
ተቋሙ ሃገራዊ ግዳጅ እና ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው👉ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
ታኅሳስ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አየር ኃይሉ እያከናወናቸው የሚገኙ ዘርፈ ብዙ... read more
በሜካፕ ምክንያት ከመታወቂያ ፎቶዋ ጋር ያልተመሳሰለችዉ ተጓዥ ሜካፗን እንድታስለቅቅ መገደዷ ተገለጸ
አንድ ቻይናዊት ሴት በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ የፊት ላይ መታወቂያ ስካነሮች ማንነቷን ለማረጋገጥ ስላዳገታቸዉ ወጣቷ የተቀባችዉን ሜካፕ እንድታስለቅ ማደረጉን አየር መንገዱ... read more
ምላሽ ይስጡ