መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም (መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቐለ፣ አክሱምና ሽሬ የሚያደርገውን የበረራ አገልግሎት ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ለጊዜው ማቋረጡን ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። አየር መንገዱ በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቹ ላይ ለሚደርሰው እንግልት ቅድሚያ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ የበረራ አገልግሎቶቹ እንደገና መቼ እንደሚጀመሩ ለክቡራን ደንበኞቹ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል። ___ ሀሳብ እና‘ሳ‘ፍራለን
Related Posts
42ኛው የሻምበል አበበ በቂላ ማራቶን የፊታችን እሁድ በሀዋሳ ከተማ በድምቀት ይካሄዳል
ሰኔ 18 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ) 42ኛው የሻምበል አበበ በቂላ ማራቶን የፊታችን እሁድ በሲዳማ ክልል ርዕሰ መዲና ሀዋሳ ከተማ በድምቀት... read more
በአማራ ክልል በተያዘው መጋቢት ወር መጨረሻ የአጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀመር ተገለጸ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጋቢት ወር መጨረሻ ቀናት በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
በመሆኑም የወረዳ... read more
ሶስት ተቋማት በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ... read more
በመዲናዋ መዝናኛ ቦታዎች የሚሰሩ ሰራተኞች ቅሬታ
https://youtu.be/en9ekzIubDw
read more
አሳሳች ወይም እውነትነታቸው ያልተረጋገጡ ምስሎችን ወይም ቪድዮዎችን ለማጣራት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች እና የማረጋገጫ መንገዶች
👉Google Reverse Image Search
ይህ የምረጃ ማጣሪያ በፎቶሾፕ ተመሳስለው የተሰሩ ምስሎችንና ከዚህ ቀደም በማህበራዊ ሚዲያ ተጋርተው የነበሩ ምስሎችን እንደ አዲስ ሲጋሩ... read more
በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ተገቢውን የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ የሚያገኙት 2.8 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ናቸው ተባለ
ሰኔ 12 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በንፅህና መጠበቂያ እጥረት እና በግንዛቤ ክፍተት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚቀሩ ሴት ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
ለወር... read more
የመሬት መንቀጥቀጡ ቀጣይነት እያሳየ በመሆኑ በአፋር ክልል የሚገኘው ከሰም ስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት እንዳይመለስ አድርጎቷል ተባለ
ጥር 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በአፋር ክልል እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መቀጠሉን ተከትሎ ከሰም ስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት መመለስ እንዳይችል... read more
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ጉዳይ ከውጪ ሃገራት ጋር የምታደርገውን ግንኙነት በጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ብልሃት መምራት እንደሚገባት ተገለጸ
መጋቢት 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቀይ ባህር ጂኦ-ፖለቲካዊ ውጥረቱ እየጨመረ በመምጣቱ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማስከበር በምትከተለው መርህ የቀጠናው ውስብስብ የፖለቲካ... read more
አዲስ ስልት ይዘው ብቅ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ
👉
https://youtu.be/9vtLyATnjE0
read more
“የሞት ወፍ” እየተባለ የሚጠራው አደገኛ አዳኝ፤በአዳኝነቱ የሚወዳደረው የለም ተባለ
ነሐሴ 13 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በልዩ አደን ዘዴው እና በሚያስፈራ ቁመናው የሚታወቀው ሹቢል ስቶርክ (Shoebill Stork) የተባለው ወፍ፣ በአራት ጫማ... read more
ምላሽ ይስጡ