ነሐሴ 28 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በፋይናንስ ዘርፍ የቴክኖሎጂ ለውጥና የሰው ኃይል ዝግጁነትን በሚመለከተው FinHuman 2026 መድረክ፣ የወደፊቱን የሥራ ዓለም ለመምራት የሰው ልጅን ክህሎትና አስተሳሰብ ማጠናከር እንደሚገባ አጽንዖት ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከባህላዊ የባንክ አሠራር ወደ ዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት ያደረገው ሽግግር፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ወደሚመራ ዓለም አቀፋዊ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ የሲናፕስ ኢትዮጵያ መስራች ኢ/ር ወንድሙ ነጋሽ የገለጹት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በሆነው የፋይናንስ የሰው ሃይል እና አመራር ፎረም መክፈቻ መድረክ ላይ ነው። የሰው ሠራሽ አስተውሎት የፋይናንስ ዘርፉን የአሠራር መሪነት በከፍተኛ ደረጃ እየቀየረው እንደሚገኝ አንስተው፤ ቴክኖሎጂው የቱንም ያህል ቢራቀቅ፣ በኃላፊነትና በልበ ሙሉነት ሊመራው የሚገባው የሰው ልጅ እንደሆነም አመላክተዋል። በዚህም “ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከመነጋገራችን በፊት፣ ቴክኖሎጂውን ስለሚመራው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ዝግጁነት መነጋገር ይኖርብናል” ብለዋል። __ ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
Related Posts
ፍርድ ቤቱ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬ በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀድሞ የከተማዋ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬ በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ አሳለፈ።
የከተማዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት... read more
በክልሉም ሆነ በጎንደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ባለመሰጠቱ በህክምናው ዘርፍ ተግዳሮት እየተፈጠረ ነው ተባለ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናትም ሆነ የአዋቂዎች የልብ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎች እና ህክምናው... read more
ድሮኖቹ ቁጥጥር ከማድረግ በተጨማሪ #እርምጃም መውሰድ ይችላሉ ተባለ
👉የከተማዋን የፀጥታ ሁኔታና የትራፊክ ፍሰት ለመቆጣጠር ይሰማራሉ የተባሉ ድሮኖች ቁጥጥር ብቻ ሳይሆን እርምጃም እንደሚወስዱ ተገለጸ
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የትራፊክ ፍሰት... read more
ፒዬሮ ሂንካፒዬ ለሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ዝግጁ ነው
ጥቅምት 11 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተከላካዩ ፒዬሮ ሂንካፒዬ ለዛሬው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን... read more
ከ1 ሺህ 500 በላይ አዳዲስ መጋቢ እናቶችን ለመቅጠር መታቀዱ ተገለጸ፡፡
ነሐሴ 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ በሚያቆሙ መጋቢ እናቶች ምትክ ከ1 ሺህ 500 በላይ እናቶችን ለመቅጠር... read more
በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ እንደ ኢጋድ ያሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ታዛቢ ሆነው እንደሚሳተፉና 1 ሺህ 1 መቶ 31 የሚሆኑ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችም ዘገባ ለማቅረብ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተገለጸ
ሚያዚያ 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ተጠባቂው ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ከአገር ውስጥ ባለፈ የውጭ ታዛቢዎች የሚሳተፉበት መሆኑ ተመልክቷል።
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ... read more
በሩብ ዓመቱ ከ11 ሺህ የሚበልጡ ደንብ ተላላፊ እግረኞች መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ
ጥቅምት 17 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በተያዘው በጀት ዓመት በሶስት ወራት ውስጥ ትክከለኛ የመንገድ አጠቃቀም ያልተከተሉ 11ሺህ508 እግረኞች በገንዘብ እና በማህበራዊ... read more
በጀርመናዊ ወጣት የተደረገው “የቴስላ ጠለፋ” የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪውን አስደንግጧል
መስከረም 19 ቀን 2018 (መናኸሪያ ሬዲዮ)አንድ የ19 ዓመት ጀርመናዊ ወጣት የሆነው ዴቪድ ኮሎምቦ ከአገሩ ጀርመን ሆኖ ከ13 በሚበልጡ አገራት የሚገኙ... read more
በኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ብርቅዬ የተባለውን ሰማያዊ ላቫ አመነጨ
የኢትዮጵያ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሚባለውን ሰማያዊ ላቫ እየፈነጠቀ መሆኑ እንደ ክስተት እየታየ ይገኛል። ከኢንዶኔዢያ ጃቫ ግዛት ካዋ ኢጄን... read more
አውስትራሊያ ያረጁ ጎማዎችን ወደ ባቡር ሀዲድ አስደንጋጭ መምጠጫ በመቀየር የጥገና ወጪን እየቀነሰች ነው ተባለ
ሐምሌ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አውስትራሊያ የባቡር ሀዲድ ጥገና ወጪን ለመቀነስ እና የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ ዘዴ ተግባራዊ እያደረገች መሆኑን... read more
ምላሽ ይስጡ